የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰላማዊ ሠልፍ በጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ በዛሬው ዕለት ተካሄደ።
ሠልፈኞቹ ጁንታው ታላቁ የለዉጥ ጉዟችን በዉስጥና በዉጪ ጠላቶቻችን አያደናቀፍም፣ ለቀረበልን የክተት ጥሪ በህዝባዊ ቁጭትና ፅናት ተሰልፈናል፣ ሸኔ የህወሃት ተላላኪ ነው፣ የተከፈተብንን የክህደት ጦርነት ለመቀልበስ በፅናት ተሰልፈናል የሚሉና ሌሎችንም መፈክሮች ማሰማታቸውን ከስፍራው ለዎላይታ ታይምስ ሚዲያ የተላከ መረጃ ያመለክታል።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!

