አለማችን በህክምናው ዘርፍ መጥቋል፣ የህክምና ፈላጊዎችም የተሻለ አገልግሎት ለማግኘት ይሻሉ።
እነሆ ከዘመኑ ጋር ዘምኖ ከጊዜ ጋር ለመጓዝ በሚያስችል መንገድ የተደራጀውና ሁሉንም የህክምና አገልግሎት በስፔሻሊስት ሀኪሞች የሚሰጠው ዶክተር አሸብር መካከለኛ ክሊኒክ በይፋ ስራ ጀምሯል

በዋናነት የሚሰጡ አገልግሎቶች ⏬
አጠቃላይ የአዋቂዎች ምርመራ
የህፃናት ምርመራና ህክምና
ማህፀንና ፅንስ ክትትልና ህክምና
የመካንነት ምርመራና ህክምና
የስነ አዕምሮ ህክምናና ክትትል
ሙሉ የደም ምርመራ፣የስነ ደዌ ምርመራ
የኩላሊት፣ የጉበት፣የካሎስትሮል፣ የፕሮስቴት ካንሰር ምርመራ አገልግሎት በአስተማማኝና በተመጣጣኝ ዋጋ ይሰጣል።
በተጨማሪም ⏬
የማህፀን ጫፍና የጡቴ ካንሰር ህክምናና ምርመራ
አልተራሳውንድ፣ የልብ ECG Echocardiography ምርመራ እንዲሁም አጠቃላይ የሆርሞን ምርመራና ሌሎችንም በስፔሻሊስት ሀኪሞች ብቻ በምቹ፣ ፅዱና በቂ ማረፊያ ክፍሎች ጋር በአስተማማኝ ሁኔታ ያገኛሉ።

ለተለያዩ ደርጅቶች የዱቤ ህክምና አማራጮች ተዘጋጅቷል

ለየት የሚያደርገው ሁሉንም የህክምና አገልግሎቶችን ዘመኑ በደረሰበት ደረጃ አገልግሎት መስጠት በሚችሉ ዘመናዊ መሳሪያና ስፔሻሊስት ሀኪሞች መስጠታችን ነው

አድራሻ ⏭ ዎላይታ ሶዶ ከመነኸሪያ ከፍ ብሎ ከስታዲየም ጀርባ ከክሪስቲያን ሆስፒታል በታች ያገኛሉ።
ለበለጠ መረጃ 0️⃣9️⃣6️⃣8️⃣7️⃣9️⃣8️⃣2️⃣8️⃣4️⃣/0️⃣9️⃣9️⃣4️⃣1️⃣4️⃣1️⃣2️⃣4️⃣8️⃣

ዶክተር አሸብር መካከለኛ ክሊኒክ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *