የዎላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አክሊሉ ለማን ጨምሮ ሌሎች የሀብት አሰባሰብ ኮሚቴ አካላት ከዎላይታ ዞን ከሁሉም ወረዳና ከተማ አስተዳደር መዋቅሮችና ከተለያዩ ህብረሰተብ ክፍሎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የተሰበሰበውን ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ሀብት በአይነትና በገንዘብ ለማስረከብ ቡታጅራ ከተማ በመገኘት ሽኝት አድርጓል።
በክልሉ ከሁሉም አከባቢዎች በተመሳሳይ መንገድ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የተሰበሰበው ድጋፍና ዘመችቾን በድምቀት ሽኝት ተደርጓል።
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/wolaitatime/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 04/03/14 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹
