fb_img_16480414205017512347715141521775

በክልል የመደራጀት ጥያቄ በተመለከተ የተሰጠ ምላሽ

በዎላይታ በክልል የመደራጀት ጥያቄ ምላሽ እንዲሰጠው በበርካታ ተሳታፊዎች ለተነሳው ጥያቄ በመድረኩ የተገኙ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚና የኢፌዴሪ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምላሽ ሲሰጡ “ህዝቡ ተወያይቶበት ይጠቅመኛል ያለውን ብልፅግና ያስፈፅማል። ነገር ግን ክልል መሆን ምን ይጠቅመናል ምንስ ይጎዳናል የሚለውን አሁንም ተወያዩበት። የተደራጁትስ ምን ተጠቀሙ የሚለውን ዞር ዞር ብላችሁ ተመልከቱ” በሚል ምላሽ ሰጥተዋል።

በመድረኩ በሌሎች አከባቢዎች የተነሱ ሀሳቦችና ምላሻቸውን በዝርዝር ይዘን እንመለሳለን።

2 thoughts on “የዎላይታ ህዝብ በክልል የመደራጀት ጥያቄ በተመለከተ ምላሽ ተሰጠ”

  1. ከዎላይታ ህዝብ በላይ ነኝ፥ እኔ አውቅልሃለሁ ብሎ አቶ ተመስገን ጥሩነህ ህዝብን እንደዚህ ብሎ መከረው?

  2. We have paid and will pay the cost for Wolaita regional statehood so that we need refferendum immediately!
    i have no trust on the recent conference since the attendee’s are all they all are kadire’s their mind is changed as the man changed on the stage!

Comments are closed.