

በዚህ አመት በዎላይታ ዞን 5275 ተማሪዎች የመንግስት ዩኒቨርስቲዎችን እንደሚቀላቀሉ ተገልጿል።
የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በተፈጥሮ ሳይንስ ወ- 5788 ሴ- 3800 ድ- 9588 ተፈትነው፤ ወ -2540 ሴ 1821 ድ- 4361(45.9%) እና በሶ/ሳይንስ ወ-3881 ሴ- 1295 ድ – 5175 (17.6%) ተማሪዎች በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛው ፕሮግራም ምደባ እንደሚያገኙ ተገልጿል።
በመንግስት ተቋማት ምደባ ከሚያገኙት ተማሪዎች ውስጥ 42.69% የሚሆኑት ሴት ተማሪዎች መሆናቸውም ነው የተገለፀው።
ከዩኒቨርስቲ መግቢያ አነስተኛ ነጥብ ካላቸው ሌሎች 4619 ተማሪዎች በተለያዩ አማራጮች ከፍተኛ ትምህርት መማር እንደሚችሉም የዎላይታ ዞን ትምህርት መምሪያ ጥሪ አቅርቧል።
It’s very impressive achievement and the percentage (60%) is big number when we consider achievement of students from other areas. I’m happy to see this. But for the clarity purpose for other readers, you should include total numbers of social science students who took the exam and who scored above pass mark. That’s the only sensible way to confirm 60%, otherwise it will be difficult. For natural science, you included all important information but it is missing for social science. Thank you.