
የዎላይታ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 9ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ መጋቢት 19-20/2014 ሰኞ እና ማክሰኞ በዎላይታ ጉታራ አድራሻ ከ2:30 ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገልጿል።
ጉባኤው የዞኑን የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም መገምገም፣ የፍርድቤቶች ስራ አፈፃፀም መገምገም እንዲሁም በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር በማድረግ ውሳኔዎችን ማሳለፍ እንደሆነ ከምክርቤቱ የደረሰን መረጃ ያመለክታል።