IMG_20220328_115757_847

አዲስ አበባ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት ካስመዘገቡ 15 የአፍሪካ ከተሞች 1ኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠች

ቢዝነስ አፍሪካ የተባለው ጋዜጣ በአፍሪካ ከሚገኙ ከተሞች ጋር ሲነጻጸር በ58.92  የኑሮ ውድነት  ጠቋሚ ነጥብ በማስመዝገብ አዲስ አበባን በአንደኝነት ደረጃ አስቀምጧል።  በመዲናዋ የፍጆታ እቃዎች ዋጋ  ከሌሎች የአህጉሪቱ ከተሞች ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ ነው ሲል  ዘገባው አስነብቧል። 

አቢጃን 55.73 እና ሀራሬ 52.33 በማስመዝገብ በኑሮ ውድነት ሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።