

በከተማችን ዎላይታ ሶዶ በዓይነቱ ብቸኛው እና የመጀመሪያው የስነ-ልቦና አማካሪ ድርጅት መከፈቱን ስናበስራችሁ ላቅ ያለ ደስታ እየተሰማን ነው።
ባብዔል የስነ-ልቦና አማካሪ አማካሪ ድርጅት በእውቋ የካውንስሊንግ ሳይኮሎጂስት ቤተልሄም መድህን በዎላይታ ሶዶ ከተማ ኦቶና መብራት ኃይል፥ ቃለ ሕይወት ቤተክርስትያን አጠገብ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
ባብዔል የስነ-ልቦና አማካሪ አማካሪ ድርጅት የሚሰጣቸው አበይት የማማከር አገልግሎቶች፦
በማህበሪዊ ጉዳዮች፤ በስራ፥ በጤና እና በትምህርት
ጉዳዮቾ ላይ ማማከር!
በአእሞሮ ጭንቀት የማማከር አገልግሎት!
ከሱስ እና ከአደገኛ ዕጽ ተጠቃሚት እንዲላቀቁ
ማገዝ!
ቅድመ ጋብቻ፣ በትዳር ላሉ እና ለድህረ ትዳር ማማከር አገልግሎት!
በስር ሰደድ በሽታ (HIV, CANCER, HEARIT
DISEASE. . .) በተጠቁ የስነልቦና እገዛ መስጠት
ጤናማ እና ስኬታማ ሕይወት ለመምራት ማገዝ!
የእንቅልፍ ማጣት ችግሮችን መፍታት!
የልጆች አስተዳደግ ምክርና የትምህርት አቀባበል ችግሮችን መፍታት!
ለኦቲዝም በሽታ ተጠቂዎች የስነ ልቦና እገዛ ማድረግ!
በአስተሳሰብ፣ በስሜትና በባህሪ ችግሮች የስነ-ልቦና
ምክር መስጠት!

ለመርሳት እና ትኩረት የማጣት ችግሮች የማማከር አገልግሎት
ጠቅላላ የማማከር አገልግሎት!
ለበለጠ መረጃ፦
በስልክ ቁጥር +251-931-55-83-97 እንዲሁም በኢሜል አድራሻ bethelihem97@gmail.com በማለት መደወልም ሆነ መጻፍ ይችላሉ!!
✳ ባብዔል የስነ-ልቦና አማካሪ አማካሪ ድርጅት የእርስዎና የቤተሰብዎ አጋር!!

✳ መገኛችን በዎላይታ ሶዶ ከተማ ኦቶና መብራት ኃይል፥ ቃለ ሕይወት ቤተክርስትያን አጠገብ መሆኑን ልናስታውሶ ወደድን!!
✳ ይምጡ ይጎብኙን፤ ለችግርዎ መፍትሄ አግኝተው ይመለሳሉ!!
✳ ምርጫችሁ ባብዔል የስነ-ልቦና አማካሪ አማካሪ ድርጅት ይሁን!!