በዘንድሮው ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ዕድል ርቆ የነበረው የዎላይታ ዲቻ ስፖርት ቡድን ከባለፈው ሳምንት መቻል ቡድን በመግጠም አንድ ለምንም በሆነ ጎል ለመጀመሪያ ጊዜ ካሸነፈ በኃላ በዛሬው ዕለት ከአዳማ ከተማ ሙሉ ነጥብ በመውሰድ ደረጃውን አሻሽሏል።

ዎላይታ ዲቻ በተደጋጋሚ አቻና በመሸነፍ ባደረገው ደካማ አቋም በደረጃ ሰንጠረዥ የመጨረሻ ተቀምጦ የነበር ቢሆንም ክሌቡ የተለያዩ ማሻሻዮችን በማድረግ ባለፈው ሳምንት ከመቻል ባገኘው ሶስት ነጥብ ደረጃውን ማሻሻሉ የሚታወስ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ ከአዳማ ከነማ አቻው ጋር ባደረገው ጨዋታ ተከታታይ ሶስት ነጥብ አግኝቷል።

አዳማ ከተማ 1-2 ዎላይታ ድቻ

45+1′ ቦና ዓሊ  61′ ዮናታን ኤሊያስ
                        65′ ቃልኪዳን ዘላለም (ፍ)
FT

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *