ህወሃት ለቀጣይ ትውልድ ከሴራ ፓለቲካ ውጪ ዕቅድም ተግባርም እንዳልነበረው ዶክተር ጌታሁን ጋረደው ተናገሩ።
“ለመልካምነት ያረጠ ስብስብ ! በራሱ፣ በልጆቹ እና በልጅ ልጆቹ ትውልድ ከሴራ ተንኮል እና ክፋት ውጪ እቅድም ተግባርም ያልነበረው የቀብር ዕድር ራሱ ተቀብሮ ለአገሬ እና ህዝቦቿ ዘፀአት ይሆናል” ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚና የትምህርት ሚኒስትር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ጌታሁን ጋረደው የህወሓት ሴራ ፓለቲካ ጥልቀት እንዲሁም መንግስት ህግን ለማስከበር እያደረገ የሚገኘውን እርምጃ በመደገፍ በትውተር ገፃቸው ላይ ገልጿል።

