ወቅቱ የሚፈልገውን የተዋጣለት ደረጃውን የጠበቀ የGraphics ዲዛይን ወይንም ቪዲዮ Editing ባለሙያ መሆን ይፈልጋሉ ? እነሆ MAROTA Cinema & Software Academy በአጭር ጊዜ ተወዳዳሪና ተፈላጊ ባለሙያ መሆን ለሚፈልጉ ሙሉ ለሙሉ በተግባር የተዘጋጀ የተሟላ ስልጠና አዘጋጅቷል፡፡

MAROTA Cinema & Software Academy ከተቋቋመ ጀምሮ ዘመኑን የሚመጥኑ የዘርፉን ባለሙያዎችን በማስተማር የ3ተኛውን ዙር ስልጠና በተሳካ ሁኔታ አጠናቆ የ4ተኛውን ዙር ስልጠና ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቀው የዚህ ልዩ ክህሎት ባለቤት ለማድረግ ምዝገባ ጀምሯል።

                                                                                                                                                                                  በMAROTA Cinema & Software Academy የሚሰጡ በሀገራችን በየትኛውም ተቋምና ድርጀቶች ላይ ተፈላጊ ከሆኑ የሙያ ዘርፎች መካከል ፡-👇

👉 Cinematography
👉 Graphics Design
👉 Photography and videography
👉 Website design and development
👉 Basic computer skill እንዲሁም
👉 በEngineering software
ስልጠናዎች በሙያዉ የረጅም ልምድ ባላቸዉ መምህራን፣ ምቹ የመማርያ ክፍሎች፣ በንድፈ ሀሳብ እንዲሁም በቂ የተግባር ሥልጠና የሚሰጥበት ስለመሆኑ ከዚህ በፊት ስልጠናውን ተከታትሎ በመመረቅ በተለያዩ ተቋማትና በግል እየሰሩ የሚገኙ ምስክሮች ናቸው፡፡

በተለየ ሁኔታ MAROTA Cinema & Software Academy ከዚህ በፊት ከነበረው ተጨማሪ አዳድስ ስልጠና አሰጣጥ አካሄድ ባመቻቸው ላይ ወደ ስራ ለመግባት ለሚፈልጉ እና በስልጠና ሂደት ውጤት ጠንካራ እና ጎበዝ ሆኖ ለሚያጠናቅቁ ሰልጠኞች የተለያዩ የስራ እድሎችን አመቻችቷል፡፡

አካዳሚው ቀግል ለመሰልጠን ከሚመዘገቡ በተጨማሪ የተለያዩ ተቋማትም ሰራተኞቻቸው የሙያው ባለቤት እንዲሆኑ ፍላጎት ካላቸው ስልጠናውን የሚከታተሉበት ሁኔታ ለማስተናገድም አሰራር ዘርግቷል።

አድራሻ፡-👇
Wolaita Sodo, Sun Set Cafe ቀጥሎ ባለዉ አሌና ህንፃ 1ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር፦👇 +251928976393/+251949627484 

ከዘመኑ ጋር አብሮ ይዘምኑ፣ በተመጣጣኝ ክፊያ በየትኛውም ተቋም ውስጥ የሚፈለግ ዘመናዊ ሙያ ባለቤት ይሁኑ👐

        ማሮታ ሲኒማ እና ሶፍትዌር ማሰልጠኛ
                 ዎላይታ ሶዶ፣ ኢትዮጵያ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *