
በኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ላይ ለረዥም አመታት የኔትወርክ ክፍል ዋና ከንትሪ ዳይረክተር በመሆን በታማኝነትና በብቃት ሲሰሩ የነበሩ እንጂነር ታገል ላቤና ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይቶ ከዚህ አለም በዛሬው ዕለት በሞት መለየታቸው ተገልጿል። የቀብር ስነስርዓቱ በትውልድ ስፍራቸው በዎላይታ ሶዶ ከተማ ዘመድ አዝማድና ወዳጆቹ በተገኙበት ይፈፀማል ተብሎ ይጠበቃል።
እንጂነር ታገል የሶስት ልጆች አባት ነበሩ።
WT ለቤተሰብ ፣ ለዘመድ ወዳጆች መፅናናትን ይመኛል።