
ዎላይታ ዲቻ አዳማ ከነማ ላይ ጣፋጭ ድል ደገመ
በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ 15ኛ ዙር ጨዋታ ወደ ባህርዳር ከተማ አቅንተው አዳማ ከተማ አቻውን የገጠሙት የጦና ንቦች ከሜዳ ውጭ ዛሬም በተደጋጋሚ ድል ቀንቷቸዋል።
በጨዋታው የጦና ንቦች በሁለተኛ አጋማሽ በጋቶቹ ፓኖም የማሸነፊያ ጎል ያስቆጠረ ሲሆን በዚሁም 20 ነጥብ ይዞ የደረጃ ለውጥ አድርጓል።
ዎላይታ ዲቻ በተላይም በመጀመሪያ ዙር ጨዋታ አከባቢ የውጤት ቀውስ ውሰጥ በመግባቱ ከደጋፊዎች ብርቱ ተቃወሞ በመነሳቱ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት ትኩረት ሰጥቶ የተለያዩ ማስተካከያ እርምጃዎችን በመውሰዳቸው ጥሩ የውጤት መሻሻል እያሳዩ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል።
FT Wolaita Dicha 1_0 Adama Kenema