ብልህ ወጣቶች ክረምቱን ከእኛ ጋር ያሳልፋሉ🙏

ልዩ የክረምት የ 3 ወር ስልጠና ባለፈው ክረምት በተለያዩ ምክንያቶች እየተመኙ ሥልጠናዎችን ሳይወስዱ አለፈዎ? እንደገና ሌላ ዕድል አለን። አዎ እንደገና ሌላ ዕድል እንደገናም ሌላ መልካም አጋጣሚ አለ። ምንም አላመለጠዎትም!! በክረምቱ ወቅቱ የሚፈልገውን የተዋጣለት ደረጃውን የጠበቀ የGraphics ዲዛይን ወይንም ቪዲዮ Editing ሙያ ባለቤት መሆን ከፈለጉ እነሆ MAROTA Cinema & Software Academy የተሟላ የክረምት ስልጠና አዘጋጅቷል፡፡

የሙያ ዘርፎቹም👇

👉 Cinematography
👉 Graphics Design
👉 Photography and videography
👉 Website design and development
👉 Basic computer skill እንዲሁም
👉 በEngineering software ስልጠናዎች በሙያዉ የረጅም ልምድ ባላቸዉ መምህራን፣ ምቹ የመማርያ ክፍሎች፣ በንድፈ ሀሳብ እንዲሁም በቂ የተግባር ሥልጠና የሚሰጥበት ስለመሆኑ ከዚህ በፊት ስልጠናውን ተከታትሎ በመመረቅ በተለያዩ ተቋማትና በግል እየሰሩ የሚገኙ ምስክሮች ናቸው፡፡

በተጨማሪም ስልጠናው ምንም ዓይነት የትምህርት ቅድመ ዝግጅት ሳያስፈልጎ፤ በየትኛውም የትምህርት ደረጃና የትምህርት ዘርፍ ላይ ለሚገኙ ሰልጣኞች በሚሆን መልኩ ማሮታ ሲኒማቶግራፊ እና ሶፍትዌር ማሰልጠኛ አካዳሚ ልዩ የክረምት ስልጠና ለማሰለጠን ምዝገባ ላይ መሆናችንን እየገለፅን 100% በተግባር የተደገፈና በተጨማሪም የስራ ላይ ስልጠናን (Internship) አካቷል፡፡

ስልጠናው ለ3 ወር የሚቆይ ሲሆን በማታ፣ በቅዳሜና እሑድ እና በቀን ይሰጣል። እርሶም ዕድሉን ለመጠቀም አሁኑኑ ይመዝገቡ🙏

5 Steps Business Infographics Template

አካዳሚው በዘርፉ ያለውን ነባራዊና የወደፊት የስራ ዕድል ከግምት ውስጥ በማስገባት ሰልጣኞቻችንን ለስራ ብቁ የሚያደርግ ስልጠናን ይሰጣል፡፡

በተለየ ሁኔታ MAROTA Cinema & Software Academy ከዚህ በፊት ከነበረው ተጨማሪ አዳድስ ስልጠና አሰጣጥ አካሄድ ባመቻቸው ላይ ወደ ስራ ለመግባት ለሚፈልጉ እና በስልጠና ሂደት ውጤት ጠንካራ እና ጎበዝ ሆኖ ለሚያጠናቅቁ ሰልጠኞች የተለያዩ የስራ እድሎችን አመቻችቷል፡፡

አካዳሚው በግል ለመሰልጠን ከሚመዘገቡ በተጨማሪ የተለያዩ ተቋማትም ሰራተኞቻቸው የሙያው ባለቤት እንዲሆኑ ፍላጎት ካላቸው ስልጠናውን የሚከታተሉበት ሁኔታ ለማስተናገድም አሰራር ዘርግቷል።

ብልህ ወጣቶች የዘንድሮውን ክረምት ጊዜያቸውን ከእኛ ጋር ያሳልፋሉ🙏

አድራሻ፡-👇
Wolaita Sodo, Sun Set Cafe ቀጥሎ ባለዉ አሌና ህንፃ 1ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር፦👇 +251928976393/+251949627484

ከዘመኑ ጋር አብሮ ይዘምኑ፣ በተመጣጣኝ ክፊያ በየትኛውም ተቋም ውስጥ የሚፈለግ ዘመናዊ ሙያ ባለቤት ይሁኑ👐

    ማሮታ ሲኒማ እና ሶፍትዌር ማሰልጠኛ
             ዎላይታ ሶዶ፣ ኢትዮጵያ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *