በጎፋ ዞን ቡልቂ ከተማ ሰሞኑን ለእናቶች ወሊድ አገልግሎት በመጣው አምቡላንስ ድንጋይ እንዲያመላልስ ያዘዘው ኃላፊው ከኃላፊነት ተነሳ

በደቡብ ክልል በጎፋ በቡልቂ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽሕፈት ቤት ሰሞኑን በእናቶች አምቡላንስ ኮረት በማስጫን ወደ ጤና ጣቢያ እንዲጓዝ ባደረጉት የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ዘመነ ታዬ ላይ የፖለቲካ እርምጃ ተወስዶባቸው ከሥልጣናቸው መነሳታቸውን ከስፍራው ለWolaita Times የከተማው የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት መረጃውን አድርሷል።