በቋንቋ ልዩነት ውስጥ መንፈሳዊ አንድነትን የሚገልጽ መዝሙር በነገው ዕለት ይለቀቃል

በሲዳሚኛ እና በዎላይትኛ መዝሙሮቹ የሚታወቁ ዘማሪ አብነት እና በላቸው አሁን በአዲስ አቀራረብ ‘Galatami’ ወይም ‘ተመስገን’ የሚል መዝሙር በሲዳሚኛ እና በዎላይትኛ ቋንቋዎች የተዘጋጀው በነገው እለት ሊለቀቅ መሆኑን ተነግሯል።

እምነት እንዲህ ከባህል እና ከቋንቋ ልዩነት ባሻገር ወንድማማችነትንና አብሮነትን ማቀራረብ ሁኔታ በሁሉም ዘርፍ ሊለመድ የሚገባ ተምሳሌታዊ ተግባር ነው።