የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ዕርማት ተጠናቅቋል።
ተፈታኞች ውጤታቸውን ዛሬ/ነገ በ8181 ማየት እንደሚቻልም ተገልጿል።
ፈተናው በሰላም መጠናቀቁና ኢንተርነት አለመቋረጡ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተና ስኬት ሲሆን፣ በ2 ሳምንት ዕርማቱ መጠናቀቁ ደግሞ ተጨማሪ ስኬት ያደርገዋል ሲል ትምህርት ሚኒስትር ገልጿል።