
የዎላይታ ልማት ማህበር ባለቤትነት የሚተዳደረው ዎላይታ ሊቃ ት/ቤት ዘንድሮ (2013 ዓ.ም) ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና ከተፈተኑ 61 ተማሪዎች 7 ተማሪዎች ብቻ ሲቀሩ ሁሉም ከ600 በላይ ያስመዘገቡ ሲሆን የት/ቤቱ የዘንድሮው ከፍተኛ ውጤትም 657 ዝቅተኛው ደግሞ 587 ሆኖ ተመዝግቧል፡፡
የዎላይታ ልማት ማህበር አባላት፣ ደጋፊዎችና አጋሮች እንኳን ደስ አላችሁ🙏🙏
Wolaytta Worqaa Mayzzana!