የዎላይታ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ለ6ኛ ሀገራዊ ምርጫ ለክልል ምክር ቤት በሶዶ ዙሪያ ምርጫ ክልል-1 ላይ የዎላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ ፕረዚዳንት ሆነው በተሾሙት ጥቂት አመታት ውስጥ ለዩኒቨርስቲውና ለዩንቨርስቲው ማህበረሰብ ዘርፈብዙ ለውጥ ስራዎችን እያከናወነ የሚገኙ ፕሮፌሰር ታከለ ታደሴ እና ሌሎችን ማቅረቡ በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል።