በጋዜጠኛ ናትናኤል ጌቾ||
የኢምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ቅርንጫፍን ማዕከል በዎላይታ ሶዶ እንዲከፈት ተፈቀደ

በክልሉ በርካታ ተገልጋይ ባለበት ዎላይታ ሶዶ ከተማ ቅርንጫፍ ማዕከል እንዲከፈት መፈቀዱን የሚያሳይ ደብዳቤ የኢምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ ዞን አስተዳደር በመላክ አረጋግጧል።
👉🤝 እውነት፣ ሀቅ፣ ፍትህ፣ ግልፅነት፣ ሰብዓዊነት፣ ቅንነትና ሚዛናዊነት የሚንፀባረቅበት መረጃዎች🙌
👉🤝 ዘውትር በህብረተሰቡ ውስጥ ነን🙏
👉🤝 ስለዘውትር አብሮነታችሁና ድጋፍ እናመሰግናለን🤲
🤜👁👀 #WolaitaTimes ሚዲያ👏
Ethiopia #southethiopia #Wolaita
Read more👇http://youtube.com/post/UgkxfVR_wSW8UhCmasjY3PUBM5uaXaNeF_CH?si=kMrdaXKAZSDsJTNL