የቅጥር ማስታወቂያ

የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ እና ማስታወቂያ አገልግሎት የተቋሙን ጠበቃ ጨምረው ሌሎች ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

ከታች በዝርዝር ባሉ መደቦች ላይ የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ እና ማስታወቂያ አገልግሎት የተቋሙን የህግ ጠበቃ ጨምረው ሌሎች ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

1 , በጎ ጋዜጠኛ- በዘርፉ ልምድ ያለው- ብዛት 4 , ደመወዝ-በስምምነት።

2, አርታኢ-በዘርፉ ልምድ ያለው;ብዛት-2 ; ደሞወዝ በስምምነት።

3, ፀሃፊ,በዘርፉ በቂ ልምድ ያለው;በተቋሙ ስኬል መሠረት።

4 ,የተቋሙ ጠበቃ ;ብዛት 1, በቂ ልምድ ያለው,ደመወዝ በስምምነት።

ማሳሰቢያ

በሁሉም ዘርፍ ለመቀጠር የሚፈልጉ ግለሰቦች ለተቋሙ ተልዕኮ እና ራዕይ ለማሳካት ፅኑ ፍላጎት እና ቁርጠኝነት ያላቸው እንዲሆኑ ይጠበቃል።

የምዝገባ ጊዜ ከዛሬ ጀምሮ አስር ተከታታይ ቀን የሚቆይ ሲሆን በ wolaitatimes09@gmail.com. ዝርዝር መረጃ መላክ ይቻላል።

መልካም ዕድል!