የትምህርት ሚንስቴር የአረንጓዴ አሻራ መረሃ ግብር “ኢትዮጵያን እናልብሳት” በሚል መሪ ቃል በሀላባ ዞን የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሄደከችግኝ ተከላ በተጨማሪ የአቅሜ ደካማ ወገኖች ቤት የማደስና የፅዳት ዘመቻ ፕሮግራምም በዛሬው ዕለት ተከናውኗል።
የችግኝ ተከላ በሀላባ ዞን በዌራ ወረዳ በማቃላ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተካሂዷል።
ከችግኝ ተከላ በተጨማሪም የአቅሜ ደካማ ወገኖች ቤት የማደስና የፅዳት ዘመቻ ፕሮግራምም በሀላባ ቁሊቶ ከተማ በዛሬው ዕለት ተከናውኗል።በዘመቻው የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር/እ/ር ጌታሁን መኩሪያ፣ የትምህርት ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር ጌታሁን ጋረደው፣ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም አጠቃላይ የሚኒስትር መስሪያ ቤት ስራተኞች ተሳትፎበታል።ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-ዌብሳይት www.wolaitatimes.com.etፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/wolaitatime/ቴሌግራም፦ https://telegram.me/Kiikiyaዩቲዩብ፦https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw… በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።Wolaita Times, 08/11/13 E.C , Sodo, Ethiopia![]()