Skip to content
November 22, 2026
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

WT Media

Voice of the Marginalized Community. Dedicated to serving the oppressed with truth and fact in South Ethiopia and beyond, often neglected by state media.

Connect with Us

  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

Categories

  • Cross-Border Displacement & Refugees
  • Freedom of Speech
  • Heritage & Traditions
  • Minority & Indigenous Rights
  • National & Regional Affairs
  • Public Health Crises
  • Resource Conflicts
  • South Ethiopia Focus
  • ሀተታ እና አስተያየት
  • ሀገር ውስጥ ዜና
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • ምርመራ ዘገባዎች
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
Primary Menu
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • አማርኛ
    • አማርኛ
    • English
Light/Dark Button
Official Facebook
  • Home
  • ወሳኝ ሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የመፍትሔ ሀሳብ ታዋቂ የዎላይታ ምሁር ጠቆሙ

ወሳኝ ሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የመፍትሔ ሀሳብ ታዋቂ የዎላይታ ምሁር ጠቆሙ

Share this:

  • Share on X (Opens in new window) X
  • Share on Facebook (Opens in new window) Facebook
  • Share on LinkedIn (Opens in new window) LinkedIn
  • Share on Telegram (Opens in new window) Telegram
  • Share on WhatsApp (Opens in new window) WhatsApp
  • Email a link to a friend (Opens in new window) Email
Natnael Gecho July 16, 2021
በወሳኝ ሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የመፍትሔ ሀሳብ በታዋቂ ዎላይታ ምሁር አንደበት
“ኢትዮጵያዊ ወንድማማችነት ከመሬትም ከሥልጣንም በላይ ነው፣
ሰሞኑን ከሚዲያና ከሚዲያ ውጭ አጠቃላይ ሀገራዊ ሁኔታንና በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል እንዲሁም በሌሎች አከባቢዮችም እየሆኑ ያሉ ጉዳዮችን በጥልቀት በተስፋና በስጋት ካየሁ በኃላ ከሌላ ጊዜ በተለየ ሁኔታ የኢትዮጵያን እንታደጋት መፍትሔ ሀሳብ ለማቅረብ ወደድኩ” ይላሉ አንድ ስሙ ለጊዜው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ በዎላይታ አከባቢ ታዋቂ ምሁርና ፓለቲከኛ ከዎላይታ ታይምስ ሚዲያ ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ባደረጉት ቆይታ።
የዓለምአቀፉ ማህበረሰብ ልክ ሶሪያና የመን ላይ እንዳደረጉት በተመሳሳይ Pattern የምስራቁ ካምፕ የፌዴራሉን መንግስት የምዕራቡ ካምፕ አማጽያንን በመደገፍ ሀገርቱን የማፍረስ የቆየ ህልማቸውን ለማሳካት በሀገር ውስጥ የሚገኙ ፅንፈኛ ኃይል በመጠቀም ሽር ጉድ ማለታቸውና ይበል የኢትዮጵያን እንታደጋት የመፍትሔ ሀሳብ ለማቅረብ እንዳነሳሳቸው ምሁሩ ፓለቲካኛ አስረድተዋል።
በሀገር ደረጃ እነዘህ ሁሉ ችግሮች መካከል 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሠላም እንዲጠናቀቅ የተሰራው እንቅስቃሴ፣ የህዳሴ ግድብ ደርድር ወደ አፍሪካ ህብረት እንዲመለስ የተደረገው ሁሉ ዐቀፍ ርብርብ እና በትግራይ ላይ ተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ የፌድራል መንግስት የወሰደው አቋም በበጎ ጎኖ ሊነሳ ይችላል ብለዋል።
በመሆኑም የሀገራችን መፀኢ ዕድል ብሩህ እንድሆን ከተፈለገ በትግራይና በአማራ ክልል መካከል ያለው የመሬት(ርስት) ጥያቄ በህጋዊና በሠላማዊ መንገድ ብቻ እንዲፈታ የፌድራሉ መንግስ initiative ወስዶ የዕርቀ ሠላም መድረኮችን በማዘጋጀት እንዲሁም በትግራይ የታወጀው የተናጠል ተኩስ አቁም ሁሉም ተፋላሚ ሀይሎች በማሳተፍ አስፈላጊነቱን መንግስት ካመነበት ዓለምአቀፍ ተቋማት እንዲታዘቡ በማድረግ ቅቡልነት እንዲኖረው ማድረግ ጠቃሚ እርምጃ እንደሆነ አስረድተዋል።
ግጭቱ የተፈጠረባቸው አከባቢዎች ጉዳዪ የመጨረሻ ዕልባት እስኪያገኝ ድረስ በማዕከላዊ መንግስት እንዲተዳደሩ ማድረግ እና Buffer zone በመፍጠር እንዲሁም በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ በማደራጀት ህይወታቸውን በአዲስ መልክ እንዲጀምሩ አስፈላጊ እርምጃዎችን መውሰድ አስፈላጊ መሆኑንም ተናግረዋል።
ሁሉንም ጉዳዮች በአንድ ጊዜ መፍታት አዳጋች ስለሚሆን በተናጠል ጉዳዮች ውይይት በመፍጠር በሂደት ወደ ብሄራዊ ዕርቅ በመሸጋገር የዎላይታን ጨምሮ በተለያዪ አከባቢዎች የሚነሱ ራስን በራስ የማስተዳደርና የማንነት ጥያቄዎችን ፈጥኖ ምላሽ መስጠት
የኢኮኖሚ ሪፎርም በማምጣት የኑሮ ውድነት፣ ሥራ አጥነትና የውጭ ምንዛሬ ዕጥረት ዕልባት በመስጠት በሁሉም አከባቢ ያሉ ህዝቦች ወደ ተስፈ መቁረጥ እንዳይሄዱ በማድረግ ለዚህም እንዲያግዝ የክረምት እርሻ ሥራ በልዪ ትኩረት መምራት፣ የአምራች ኢንዱሰትሪውን ዘርፍ ማጠናከር ፣ የውጭ ምንዛሬ እጥረት ለመቅረፍ Privatization ማጠናከር ወሳኝ መሆኑንም ምሁሩ ጠቁመዋል።
የውጭ ግንኙነት በተመለከተ አፍሪካ ወንድማማችነት ማጠናከር፣ ከምዕራባውያን ጋር ያለውን ግንኘነት ዳግም መመልከት Compromise ሊደረጉ የሚችሉ ጉዳዮችን compromise ማድረግ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ መሆኑን አብራርተዋል።
ማዕከላዊ መንግስት ደካማ እንዳይሆን የመንግስት ምስረታውን ከተቀመጠው ጊዜ ቀድሞ ማድረግ( አሸናፊ ፓርቲ ስለታወቀ)፣ ከመከላከያ እስከ ደህንነት ያሉ ተቋማትን አቅም ግንባታ ቅድሚያ ሰጥቶ በመስራት በሁሉም ጉዱዮች መርህ ላይ የተመሰረተና የምልዓተ ህዝቡን ተሳትፎ ማረጋገጥ እንዳለበት አሳስበዋል።
በመጨረሻም ሁሉንም የሀገሪቱን ጦር ልዩ ሀይሉን ጨምሮ የተናጠል እንቅስቃሴ እንዳያደርጉ በአንድ የዕዝ ሰንሰለት ውስጥ በማምጣት ወጥ የሆነ chain of command ሥር ማምጣት ፍቃጀኛ ያልሆነ አካል De-militarize ማድረግ፣ ህገወጥ የጦር መሣሪያ ቁጥጥር ማጠናከርና Disarm ማድረግ ለኢትዮጵያችን ህልውና ለማስጠበቅ ወሳኝ ምዕራፎች መሆኑን አንድ ስሙ ለጊዜው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ በዎላይታ አከባቢ ታዋቂ ምሁርና ፓለቲከኛ ከዎላይታ ታይምስ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ወቅታዊ ጉዳይ ቆይታ አብራርተዋል።

Related

Post navigation

Previous Previous post:

የዎላይታ ዲቻ ቸርነት ጉግሳ እና በረከት ወልዴ ቅድስ ጊዮርጊስን ተቀላቀሉ

Next Next post:

የቦዲቲ እንዱስትሪያልና ኮንስትራክሽን ኮሌጅ በተለያዩ ሙያ ዘርፍ በተለያዩ ደረጃዎች ያሰለጠናቸውን ከስድስት መቶ በላይ ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመረቀ

ተያያዠ ዜናዎች

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0

ወቅታዊ ዜናዎች

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው
  • Our Official Facebook

Latest Posts

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የሞያሌ ፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ አሁናዊ መረጃዎች ምንድናቸው ? በኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር አዋሳኝ በምትገኘው ሞያሌ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0

ከየአቅጣጫዉ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0
1795174583782

አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

November 20, 2026 0
1795038055999

የእስራኤል የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስፈላጊ የህክምና አገልግሎቶችን ለሚሹ ወገኖች ነጻ የህክምና አገልግሎት አበረከተ​

November 19, 2026 0

Recent Posts

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

Categories

Cross-Border Displacement & Refugees Freedom of Speech Heritage & Traditions Minority & Indigenous Rights National & Regional Affairs Public Health Crises Resource Conflicts South Ethiopia Focus ሀተታ እና አስተያየት ሀገር ውስጥ ዜና ማህበራዊ እና ጤና ምርመራ ዘገባዎች ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ ወቅታዊ ዜናዎች
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
Copyright © All rights reserved. Wolaita Times (WT) Media 2026. | ChromeNews by AF themes.