ተማሪዎች በተግባር የቀሰሙትን እውቀት ለስራ ፈጠራ መጠቀም እንዳለባቸው ለተማሪዎቹ ጥሪ ቀርቧል።
በዛሬው ዕለት በዎላይታ ዞን የቦድቲ እንዱስትሪያልና ኮንስትራክሽን ኮሌጅ በተለያዩ ሙያ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 635 ተማሪዎች ባስመረቀበት ወቅት በክብር እንግድነት የተገኙት የዞኑ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና መምሪያ ኃላፊ አቶ ጥበቡ ሳሙኤልን ጨምሮ ሌሎች የክልል፣ የወረዳዎችና የከተማ አስተዳደር አመራሮች ተገኝተዋል።
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/wolaitatime/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 10/11/13 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹
