በኢትዮጵያ በተለይ በክልሉም ሆነ በዞኑ የመጀመሪያው የበይነመረብ መገነኛ ሚዲያ አማራጭ የሆነው ዎላይታ ታይምስ ሚዲያ፣ ከኢትዮጵያ መገነኛ ብዙሃን ባለስልጣን ህጋዊ ፈቃድ በማግኘት በይፋ ስራውን ለመጀመር ማብሰሪያ(Launching) በሚያካሂድበት ቀን እንዲገኙ በክብር ስንጋብዞት በታላቅ ደስታ ነው።
በቀን 17/11/13 በዎላይታ ሶዶ ከተማ ያዕቆብ እንተርናሽናል ሆቴል ከረፋዱ 4:30 ጀምሮ በሚከናወነው በዚሁ ኘሮግራም ላይ የተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች፣ታዋቂ ግለሰቦች፣ የንግዱ ዘርፍ ግለሰቦች፣ ጋዜጠኞች እና የሚዲያ ባለሙያዎች የሚገኙ ሲሆን እርሶም የሚዲያው አጠቃላይ የስራ ሁኔታ በሚቀርብበት መድረክ እንዲሁም የፕሮግራሙ ታዳሚዮች በሚዲያው ቀጣይ ስራ ላይ አስተያየትና ሀሳብ በሚሰጡበት እንዲገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
በመድረኩ እንዲገኙ ለተለያዩ አካላት የጥሪ ግብዣ ካርድ በፕሮግራሙ አስተባባሪዎች አማካይነት መሰጠት መጀመሩን እየገለፅን በተለያዩ ምክንያት የግብዣ ካርድ ያልደረሳቸው በውስጥ መስመር መልዕክት ካስቀመጡ በአስተባባሪዎች አማካኝነት እንደሚደርስ እንገልፃለን።
በዚህ ታሪካዊ ቀን በመገኘቶዎ እናመሰግናለን።
ሚዲያ የልማት አንቀሳቃሽ ሞተር ነው!!
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/wolaitatime/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 12/11/13 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹
