የሀላባ ዞን አስተዳደር 1442ኛውን የኢድ አል-አደሃ አረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች 1000 በሬዎችን በመግዛት ማከፋፈሉን ገልጿል፡፡
የሀላባ ዞን ከዞኑ እስልምና ጉዳዮች ጋር በመቀናጀት የተለያዩ ረጂ ድርጅቶችንና ግለሰቦችን በማስተባበር በሬዎቹ እንዲገዙ ማድረጉ ታውቋል፡፡
ያለው ለሌለው እንዲያካፍል በሚል የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም ተግባራዊ በማድረግ በዞኑ በተለያዩ ከተሞች ለበርካታ አቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎች በሬዎቹን በማረድ የማከፋፊል ስራ መሰራቱን የዘገበው የሀላባ ዞን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡWolaita Timesese/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1 በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times , 13/11/13 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹
