የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 19 ቀን 2013 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው የማሳወቂያ ደብዳቤ፤ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. የተካሄደውን አጠቃላይ ምርጫ ተከትሎ በቁጫ/ሰላም በር ምርጫ ክልል ከመነሻው ጀምሮ ቅሬታና አቤቱታዎች ከተለያዩ አቅጣጫዎቸ እየቀረቡ መሆኑን መግለጹ ይታወሳል፡፡
ቦርዱ ሊከተሉ የሚችሉ ሥጋቶችን ለማስቀረት በማሰብ የድምፅ ማዳመር ሂደቱ እንዲቆምና ውሣኔ እስኪሰጥበት ድረስ ሠነዶቹን አስፈላጊውን ጥበቃ እንዲደረግላቸው ማድረጉም ይታወቃል፡፡
በመሆኑም ቦርዱ ሰኔ 27 ቀን 2013 ዓ.ም. አዲስ አበባ በሚገኘው ማዕከሉ የብዙኃን መገናኛ አካላትና የፓርቲ ተወካዮች በተገኙበት ያካሄደው እና በቦርዱ ይፋ የተደረገውን የድጋሜ ቆጠራ ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/wolaitatime/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 21/11/13 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹