Skip to content
November 22, 2026
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

WT Media

Voice of the Marginalized Community. Dedicated to serving the oppressed with truth and fact in South Ethiopia and beyond, often neglected by state media.

Connect with Us

  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

Categories

  • Cross-Border Displacement & Refugees
  • Freedom of Speech
  • Heritage & Traditions
  • Minority & Indigenous Rights
  • National & Regional Affairs
  • Public Health Crises
  • Resource Conflicts
  • South Ethiopia Focus
  • ሀተታ እና አስተያየት
  • ሀገር ውስጥ ዜና
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • ምርመራ ዘገባዎች
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
Primary Menu
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • አማርኛ
    • አማርኛ
    • English
Light/Dark Button
Official Facebook
  • Home
  • በኢትዮጵያ በቅርቡ ሁሉን አቀፍና አሳታፊ አገራዊ የምክክር መድረክ እንደሚዘጋጅ ተገለፀ

በኢትዮጵያ በቅርቡ ሁሉን አቀፍና አሳታፊ አገራዊ የምክክር መድረክ እንደሚዘጋጅ ተገለፀ

Share this:

  • Share on X (Opens in new window) X
  • Share on Facebook (Opens in new window) Facebook
  • Share on LinkedIn (Opens in new window) LinkedIn
  • Share on Telegram (Opens in new window) Telegram
  • Share on WhatsApp (Opens in new window) WhatsApp
  • Email a link to a friend (Opens in new window) Email
Natnael Gecho July 28, 2021

“ማይንድ ኢትዮጵያ” ሁሉን አቀፍና አሳታፊ አገራዊ የምክክር መድረክ እንደሚያዘጋጅ አስታወቀ።
ውይይቱም በዋናነት በድህረ ምርጫ ጊዜያት ውስጥ ባሉ አንኳር የአገር ግንባታና ሌሎች ብሔራዊ አጀንዳዎች ላይ ትኩረት እንደሚያደርግም ተጠቅሷል።
“ማይንድ ኢትዮጵያ” የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት፣ “ደስትኒ ኢትዮጵያ” እና ሌሎች ስምንት ባለድርሻ አካላትን የያዘ አገር አቀፍ ጥምረት ነው።
ጥምረቱ በተለይ በኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ትብብር እንዲፈጠር የሚሰራ ሲሆን፤ በቅርቡም የስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ድምጽ መስጫ እለት ቀደም ብሎ በምርጫው ለሚሳተፉ ፓርቲዎች የመልካም ምኞት መግለጫ መድረክ ማዘጋጀቱ ይታወሳል።
የ”ደስትኒ ኢትዮጵያ” መስራችና የ”ማይንድ ኢትዮጵያ” አባል ዶክተር ንጉሱ አክሊሉ ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ ጥምረቱ በቅርቡ ሁሉን አቀፍ አገራዊ የምክክር መድረክ ለማዘጋጀት እንቅስቃሴ ጀምሯል።
አሁን ላይ “አጀንዳዎቹ ምን ይሁኑ? እነማን ይሳተፉ? እንዲሁም አወያዮቹ እነማን ይሁኑ?” በሚለው ጉዳይ ላይ ሃሳብ የማሰባሰብ ስራ እየተከናወነ መሆኑንም ነው የተናገሩት።
በመድረኩ አንድ ሺህ ሰዎች ይሳተፋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የገለጹት ዶክተር ንጉሱ፤ ማይንድ ኢትዮጵያ መድረኩን ከማመቻቸት ያለፈ ሚና እንደማይኖረው ተናግረዋል።
ውይይቱ የመንግስትም ሆነ የውጭ አገራት ጣልቃ ገብነት እንደሌለውና አገር በቀል እሴቱን ጠብቆ እንደሚከናወንም አንስተዋል።
በአገር አቀፍ ደረጃ የሚንቀሳቀሱ ህጋዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የወጣቶች፣ የሴቶች፤ የአርብቶ አደሮችና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍል ተወካዮችን ጨምሮ 22 ባለድሻ አካላት በመድረኩ እንደሚሳተፉም ገልጸዋል።
በአሁኑ ወቅትም ባለድርሻ አካላት ተብለው ከተለዩ አካላት ጋር በመገናኘት የውይይት አጀንዳዎችን የመሰብሰብ፣ ተወካይ የመቀበልና ሌሎች ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ጠቁመዋል።
ከህብረተሰቡ የሚሰበሰቡ አጀንዳዎች እንዲሁም በጥቆማ የሚመጡ የህብረተሰብ ተወካይ እና አወያዮች ስም ራሱን በቻለ ቋት እየተሰበሰበ መሆኑንም ዶክተር ንጉሱ ጨምረው ተናግረዋል።
በቋት የተሰበሰበውን አጀንዳ የመምረጥና ቅደም ተከተል የመወሰኑ ስራ ለወይይቱ በሚመረጡ ሰዎች እንደሚከናወንም ጠቁመዋል።
በሚቀጥሉት ጥቂት ጊዜያት ሁሉንም ክልሎች፣ የፖለቲካ አመለካከቶችና ሌሎች ልዩነቶችን መሰረት ባደረገ መልኩ ተሳተፊዎችን የመለየት ስራ እንደሚጀመርም አንስተዋል።
“ደስትኒ ኢትዮጵያ” ከዚህ ቀደም 50 የሚሆኑ ተጽእኖ ፈጣሪ ግለሰቦችን በመያዝ ባደረገው ምክክር ላይ “ሰባራ ወንበር”፤ “የፉክክር ቤት”፤ “አፄ በጉልበቱ” እና “ንጋት” በሚሉ የቢሆን እይታዎች ማስቀመጡን አስታውሰዋል።
ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም በያገባኛል መንፈስ ከሰራ የአገሪቷ መጻኢ እድል ብሩህ መሆኑን ገልጸዋል።
እንደ ኢዜአ ዘገባ በተለይ በተቋማት ግንባታ፣ አገራዊ እርቅ፣ አገራዊ ምክክር ላይ ትኩረት ተደርጎ ከተሰራ ኢትዮጵያ ቀጣይ ጉዞ “ንጋት” መሆኑን አንስተዋል።
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/wolaitatime/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 21/11/13 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹

Related

Post navigation

Previous Previous post:

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በቁጫ/ሰላም በር ምርጫ ክልል የተደረገውን የድጋሜ ቆጠራ ውጤት ይፋ አደረገ

Next Next post:

በዎላይታ ዳሞታ ተራራ ላይ የቅኝት ቴሌስፖኮችን ለመትከል እና አስትሮኖሚካል ሳይት ለማዘጋጀት የሚያስችል ስምምነት የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ የህዋ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ጋር ለመስራት ፈረመ

ተያያዠ ዜናዎች

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0

ወቅታዊ ዜናዎች

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው
  • Our Official Facebook

Latest Posts

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የሞያሌ ፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ አሁናዊ መረጃዎች ምንድናቸው ? በኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር አዋሳኝ በምትገኘው ሞያሌ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0

ከየአቅጣጫዉ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0
1795174583782

አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

November 20, 2026 0
1795038055999

የእስራኤል የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስፈላጊ የህክምና አገልግሎቶችን ለሚሹ ወገኖች ነጻ የህክምና አገልግሎት አበረከተ​

November 19, 2026 0

Recent Posts

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

Categories

Cross-Border Displacement & Refugees Freedom of Speech Heritage & Traditions Minority & Indigenous Rights National & Regional Affairs Public Health Crises Resource Conflicts South Ethiopia Focus ሀተታ እና አስተያየት ሀገር ውስጥ ዜና ማህበራዊ እና ጤና ምርመራ ዘገባዎች ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ ወቅታዊ ዜናዎች
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
Copyright © All rights reserved. Wolaita Times (WT) Media 2026. | ChromeNews by AF themes.