Founder and Editor-in-Chief, Natnael Gecho Betalo,
FROM EXILE TO EXCELLENCE: INVESTIGATING REFUGEE HEALTH AGAINST ALL ODDS
WT Media is proud to announce the publication of a major investigative report by our Founder and Editor-in-Chief, Natnael Gecho Betalo, supported by a prestigious grant from the Wits Centre for Journalism(South Africa).
The Achievement
This achievement marks a significant milestone for independent journalism in exile. Natnael was selected as one of only 24 winners from a pool of over 490 professional journalists representing major national and international media outlets across the African continent.

The Investigation
Despite the safety of established newsrooms and regular salaries enjoyed by many competitors, this investigation was conducted entirely from exile in Kenya. Under constant security threats and financial uncertainty, Natnael successfully investigated the critical health issues facing Ethiopian refugees living in both Kenyan camps (Kakuma) and urban areas (Nairobi).

Our Mission Continued
Since its founding in 2020, WT Media has remained dedicated to serving the marginalized communities of Southern Ethiopia. Even after being forced into exile due to persecution, our mission to give a voice to the voiceless remains unchanged.
As a journalist documented by the Committee to Protect Journalists (CPJ), a member of the MiCT Fellowship for Critical Voices, and the International Press Association of East Africa (IPAEA), Natnael’s work is a testament to the fact that the truth cannot be silenced by borders or persecution.
“Exile has taken my home, but it has not taken my voice. This is proof that journalism can survive and thrive against all odds.” Natnael Gecho Betalo

We invite our readers and supporters to read the full investigation, which sheds light on the lived realities of our community in exile.
ርዕስ፦ ከስደት እስከ ድል፦ ለድምፅ አልባዎች ድምፅ ለመሆን የታየ ጽናት!
የ WT Media መሥራችና ዋና አዘጋጃችን ናትናኤል ጌቾ በታሎ አዲስ የምርመራ ዘገባ በደቡብ አፍሪካው የዊትስ የጋዜጠኝነት ማዕከል (Wits Centre for Journalism 2025 health grant) ድጋፍ ታትሞ መውጣቱን በታላቅ ኩራት ይገልጻል።
ስለ ሽልማቱና ውጤቱ
ይህ ውጤት በስደት ላይ ሆኖ ለሚሰራ ነፃ ጋዜጠኝነት ትልቅ ድል ነው። ናትናኤል በመላው የአፍሪካ አህጉር ከሚገኙ ዋና ዋና ብሔራዊና ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት ካመለከቱ ከ490 በላይ አንጋፋ ጋዜጠኞች ጋር ተወዳድሮ፣ በምርጥ 24 አሸናፊዎች ዝርዝር ውስጥ መካተት ችሏል።
የምርመራ ዘገባው ትኩረት
ሌሎች ተወዳዳሪዎች የተሟላ ደመወዝ እና ሰላማዊ የሥራ አካባቢ ባለባቸው የዜና ክፍሎች ውስጥ ሆነው ሲሰሩ፣ ናትናኤል ግን ይህንን ጥልቅ ምርመራ ያከናወነው በኬንያ በስደት ላይ ሆኖ፣ የማያቋርጥ የደህንነት ስጋት እና የገንዘብ እጥረት ባለበት አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ነው። የምርመራ ዘገባው በኬንያ ካምፖች (ካኩማ) እና በከተሞች (ናይሮቢ) የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የሚገጥሟቸውን ወሳኝ የጤና ችግሮች ላይ ያተኮረ ነው።
የማይቆም ጉዞ
ዎላይታ ታይምስ (WT Media) እ.ኤ.አ በ2020 ከተመሰረተ ጀምሮ በደቡብ ኢትዮጵያ ለሚገኙ ድምፅ አልባ ማህበረሰቦች ድምፅ ለመሆን ቆርጦ ተነስቷል። የመገናኛ ብዙኃን ተሟጋቹ CPJ የመዘገበው፣ የ MiCT Fellowship for Critical Voices እና የ IPAEA አባል የሆነው ጋዜጠኛ ናትናኤል ጌቾ፤ ስደት ሀገሬን ቢነጥቀኝም ድምፄን ግን ሊነጥቀኝ እንደማይችል በተግባር አሳይቷል። እውነት በድንበርም ሆነ በስደት አትታሰርም!
ሙሉ የምርመራ ዘገባውን ለማንበብ ይህን ሊንክ (Link)ይጠቀሙ።
#WTMedia #Journalism #Exile #HumanRights #WitsJournalism #Ethiopia #RefugeeHealth #PressFreedom