በዎላይታ ሶዶ ከተማ በመርካቶ ገበያ በእሳት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከአለምአቀፍ ዎላይታ ዲያስፖራ ማህበር የተሰበሰበውን ድጋፍ ብር 576,318.48 ገቢ ማድረጉን የማህበሩ ፕረዚዳንት አቶ አሸናፊ አብራሃም ገልጸዋል።
ፕርዝዳንቱ ድጋፍ በማድረግ ለተባበሩት አካላት ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል።
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/wolaitatime/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 24/11/13 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹


aurogra tablets