ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር በስልክ ተነጋግረዋል።
የስልክ ጥሪው የቱርክ-ኢትዮጵያ ግንኙነትን እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ማተኮሩን የቱርክ ፕረዚዳንት ፅ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
የቱርክ መንግስት ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና መረጋጋት ትልቅ ቦታ እንደምትሰጥ አፅንኦት የሰጡት ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ቱርክ ለኢትዮጵያ ማንኛውንም ዓይነት ድጋፍ እንደምትሰጥ ገልፀዋል።
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/wolaitatime/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 26/11/13 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹
