በቶኪዮ ኦሊምፒክ በሴቶች 5000 ሜትር ጉዳፍ ፀጋዬ ለኢትዮጵያ የነሃስ ሜዳሊያ አስገኘች፡፡
ከደቂቃዎች በፊት የኢትዮጵያ ጀግና ልጆች ለሜቻ ግርማ እና ጌትነት ዋለ በተሳተፉበት የ3000 ሜትር መሰናክል ወንዶች ፍፃሜ ውድድር ለሀገራቸው መልካም ውጤት ማስመዝገቡ ይታወቃል።
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/wolaitatime/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 26/11/13 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹

