የዞኑ ዋና ከተማ በሆነችው በታርጫ ከተማ አሰ/ር የዉሃ መሰመር በብዙ የህዝብ ገንዘብና ጉልበት የተገነባ ብሆንም በተደጋጋሚ ዝርፊያ በተደራጀ መንገድ እየተፈጸመ መሆኑ ተነግሯል።
ይህም በከተማ አሰ/ር የዉሃ እጥረትን ለማባባስና መንግሥትና ህዝብ ሆነ ተብሎ ለማጋጨት በተደራጀ መንገድ የሚፈጸም ሌብነት በመሆኑ የከተማ ማህበረሰብ አስፈላጊውን ክትትል በማድረግ ለፀጥታው አካል ጥቆማ በማድረግ የራሱ የሆነውን ውድ ሀብት በመጠበቅ ተገቢውን ትብብር ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው የታርጫ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኢ/ር አረጋ ሰላሎ መግለፁን ጠቅሰው የከተማው ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ያደረሰን መረጃ ያመለክታል።
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክWolaita Timesme/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 26/11/13 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹
