የዎላይታ ልማት ማህበር በዛሬዉ ዕለት በቀን 27/11/2013 ዓ.ም ባደረገዉ ስብሰባ ልማት ማህበሩን በዋና ስራ አስፈጻሚነት እንዲመሩ የተሰየሙ አቶ አሰፋ ናና ኮያ በስራ አመራር ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አማካኝነት የትውውቅ ፕሮግራም በማድረግ የልማት ማህበሩ ዋና ስራ አስፈጸሚ በመሆን በይፋ ስራ መጀመራቸው ተገልጿል።
አዲሱ ስራ አስፈጻሚ /MSC እና MA / የትምህርት ዝግጅት ያላቸው ሲሆን ከ20 አመት በላይ በምግብ ዋስትና በኢኮኖሚ ማበልጸግ እንዲሁም በተቀናጀ ልማት ዘርፍ እየሰሩ የቆዩ እና በተለያዩ ሀላፊነት ደረጃም ማገልገላቸውን የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ ከማህበሩ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክWolaita Timesme/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 27/11/13 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹
