ከትናንት ጀምሮ በተለያዩ መገናኛ ዘዴዎች የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር እንጂነር ኃይለማርያም ደሳለኝ የእስር ማዘዣ ወጥቶ ታስረዋል የሚባለው ውሸት መሆኑን የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ ከቅርብ ወዳጆችና ቤተሰቦቻቸው ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር እንጂነር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአሁኑ ወቅት ሀገሪቱ ከተለያዩ ጫና ወጥታ የለውጥ ጉዞ ስኬታማ እንዲሆን የምታደርገውን ጥረት ከመንግስት ጎን በቅርበት እየተከታተሉና የበኩላቸውን ድጋፍ እያደረጉ መሆናቸውንም ምንጮች ለሚዲያችን አረጋግጠዋል።
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/wolaitatime/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw?noapp=1
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 29/11/13 E.C , Sodo, Ethiopia🇪🇹
