Skip to content
November 22, 2026
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

WT Media

Voice of the Marginalized Community. Dedicated to serving the oppressed with truth and fact in South Ethiopia and beyond, often neglected by state media.

Connect with Us

  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

Categories

  • Cross-Border Displacement & Refugees
  • Freedom of Speech
  • Heritage & Traditions
  • Minority & Indigenous Rights
  • National & Regional Affairs
  • Public Health Crises
  • Resource Conflicts
  • South Ethiopia Focus
  • ሀተታ እና አስተያየት
  • ሀገር ውስጥ ዜና
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • ምርመራ ዘገባዎች
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
Primary Menu
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • አማርኛ
    • አማርኛ
    • English
Light/Dark Button
Official Facebook
  • Home
  • በዎላይታ አባያ ሐይቅ ላይ በሚተገበረው ዘመናዊ የሃይቅ ዳር ከተማ ፕሮጀክትን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር አውደ ምክክር ተደረገ።

በዎላይታ አባያ ሐይቅ ላይ በሚተገበረው ዘመናዊ የሃይቅ ዳር ከተማ ፕሮጀክትን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር አውደ ምክክር ተደረገ።

Share this:

  • Share on X (Opens in new window) X
  • Share on Facebook (Opens in new window) Facebook
  • Share on LinkedIn (Opens in new window) LinkedIn
  • Share on Telegram (Opens in new window) Telegram
  • Share on WhatsApp (Opens in new window) WhatsApp
  • Email a link to a friend (Opens in new window) Email
Natnael Gecho September 18, 2021

በዎላይታ ዞን አበላ አባያ ሐይቅ ላይ በሚተገበረው ዘመናዊ የሃይቅ ዳር ከተማ ( Summer City) ፕሮጀክትን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር አውደ ምክክር ተደረገ።
ወደፊት በሐይቁ ላይ ለሚካሄደው የባህር ሐይል ትምህርት/Maritime Academy/ የሥርዓተ ትምህርት ቀረጻ ንድፍ ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል።
በዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በአበላ አባያ ወረዳ የሚገኘውን እምቅ የቱሪዝም መስህብ ሥፍራዎችን ለይቶ በማልማት ኢኮኖሚያዊ አቅም ለማጎልበት ታስቦ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ መሆኑ ተጠቁሟል።
ፕሮጀክቱ ለበርካቶች ምቹ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እንዲያስችል በ2013 በጀት ዓመት ጥናትና ምርምር ተካሂዶ እንደተጀምረ ወደ ስራ እንደተገባ ተገልጿል።
በዛሬው እለትም ይህን የጥናትና ምርምር ውጤት ለባለድርሻ አካላት ይፋ ለመድረግ የምክክር መድረክ የተዘጋጀ ሲሆን፤ በምክክር መድረኩ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት፣ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሐላፊዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሐይማኖት አባቶች፣ የቱሪዝም ብላሙያዎች እና የዩኒቨርሲቲው ሴኔት አባላት ተሳትፈዋል።
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ፕ/ር ታከለ ታደሰ ለተሳታፊዎች ባደረጉት የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ዩኒቨርሲቲው ባለፉት ጥቂት ዓመታት በባህል ልማት ዘርፍ መስህብ ከመለየት ጀምሮ ዘርፈ በወላይታና አካባቢው ብዙ ስራ መሰራቱን ገልጸዋል።
የዎላይታ በተላያዩ የመስህብ ስፍራዎች፣ በታሪክ፣ በዓልና ቅርስ ጥበቀና ልማት ላይ እምቅ ሀብት እንዳለው የተናገሩት ፕሬዝዳንቱ፤ ይህን ሀብት አልምቶ መጠቀም በሚቻልበት አግባብ ሰፊ ጥናትና ምርምር ሲካሄድ መቆየቱንም ፕ/ር ታከለ አሳውቀዋል።
ፕ/ር ታከለ አክለውም በአበላ አበያ ሰመር ሲቲ Summer City/ ፕሮጀክት ለማስጀመር ሰፊ ጥናት መካሄዱን ገልጀው፤ ከዚህም ባሻገር በአበላ አባያ ሀይቅ ላይ የባህር ሐይል ትምህርት/Maritime Academy/ ለማስጀመር የሥርዓተ ትምህርት ቀረጻ መደረጉንም ጠቁመዋል።
ዩኒቨርሲቲው ባቀረበው ጥናት መሰረት ባለሀብቱ ሀብቱን በመስህብ ስፍራዎች ልማት ላይ በማዋል ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጥ ሊያመጣ በሚቻልበትና ለበርካቶች የስራ ዕድል ለመፍጠር አጋርነቱን እንዲያሳይም ፕ/ር ታከለ ጥሪ አቅርበዋል።
በምክክር መድረኩ በክብር እንግድነት የተገኙት የዩኒቨርሲቲው ምክትል ቦርድ ሰብሳቢ እና የዎላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር እንድርያስ ጌታ በበኩላቸው ዩኒቨርሲቲው ቁልፍ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊና ለውጥ ለማምጣት የሚያስችል ስራ በመስራት ለማህበረሰብ ለውጥ እየተጋ እንደሚገኝ ተናግረዋል።
በባህልና ቱሪዝም መስክ ዩኒቨርሲቲው ዘርፈ ብዙ በተቀናጀና በአብሮነት ለመስራት ያቀዳቸው ውጥኖች አመርቂ መሆኑን የገለጹት ዶ/ር እንድሪያስ፤ በአበላ አባያ ሐይቅ ላይ ለማስጀመር የታቀደው የአበላ አባያ የሰመር ሲቲ ፕሮጀክት ለወጣቱ ስራ እድል ፈጠራ ጉልህ ሚና እንሚኖረውም ዶ/ር እንድሪያስ ገልጸዋል።
ዩኒቨርሲቲው በሚሰራው ስራ ሁሉ ማህበረሰቡን ለመለወጥ የሚደረገውን እንቅስቃሴ አስፈላጊውን ድጋፍና ክትትል ለማድረግ የዞኑ አስተዳደር ዝግጁ መሆኑን ዶ/ር እንድሪያስ አሳውቀው፤ ጥናቱን ያጠኑ አካላትና ፕሮጀክቱ ወደ ስራ እንዲገባ የሚንቀሳቀሱ አካላትን ሁሉ አመስግነዋል።
መርሃ ግብሩን በተመለከተ፤ የአበላ አባያ ድምር ሲቲ ፕሮጀክት የጥናት ውጤት በዩኒቨርሲቲ መ/ር ረዳት ፕ/ር ኢዮብ አጫ ቀርቧል፤ የፕሮጀክቱ 3D በኢንጂንየር መሳይ አባቡ ቀርቧል፤ እንዲሁም የባሕር ኃይል አካዳሚ(Maritime Academy) ሟቋቋሚያ ስርዓተ ትምህርት ሰነድ በዩኒቨርሲቲው ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ዲን መ/ር ጸጋዬ ዓለማየሁ ቀርቧል።
በቀረቡ ሰነዶች ላይ እየተካሄደ ሲሆን፤ ከተሳታፊዎች ለሚቀርቡ አስተያየቶችን ጥያቄዎች ምላሽ ከተሰጠ በኋላ፤ ከሰዓት በኋላ በሚኖረው መርሃ ግብር የአበላ አባያ ድምር ሲቲ( Summer City) ፕሮጀክት የሚተገበርበት ስፍራ ጉብኝት እንደሚደረግ ይጠበቃል።
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡Wolaita Timese/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw…
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 08/01/14 E.C , Sodo, #Ethiopia🇪🇹

Related

Post navigation

Previous Previous post:

በጋሞ ዞን አርባምንጭ ከተማ በደረሰው የመኪና አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ19 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት መድረሱ ተገለፀ

Next Next post:

የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መማሪያና ሪፌራል ሆስፒታል ወደ ኮምፕሬሄንሲፍ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ደረጃ አደገ

geotagged-newton-united-states-usa-1939-Chevrolet-1939-Chevrolet-Pickup-1594097-pxhere.com

ተያያዠ ዜናዎች

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0

ወቅታዊ ዜናዎች

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው
  • Our Official Facebook

Latest Posts

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የሞያሌ ፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ አሁናዊ መረጃዎች ምንድናቸው ? በኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር አዋሳኝ በምትገኘው ሞያሌ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0

ከየአቅጣጫዉ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0
1795174583782

አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

November 20, 2026 0
1795038055999

የእስራኤል የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስፈላጊ የህክምና አገልግሎቶችን ለሚሹ ወገኖች ነጻ የህክምና አገልግሎት አበረከተ​

November 19, 2026 0

Recent Posts

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

Categories

Cross-Border Displacement & Refugees Freedom of Speech Heritage & Traditions Minority & Indigenous Rights National & Regional Affairs Public Health Crises Resource Conflicts South Ethiopia Focus ሀተታ እና አስተያየት ሀገር ውስጥ ዜና ማህበራዊ እና ጤና ምርመራ ዘገባዎች ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ ወቅታዊ ዜናዎች
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
Copyright © All rights reserved. Wolaita Times (WT) Media 2026. | ChromeNews by AF themes.