Skip to content
November 22, 2026
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

WT Media

Voice of the Marginalized Community. Dedicated to serving the oppressed with truth and fact in South Ethiopia and beyond, often neglected by state media.

Connect with Us

  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ

Categories

  • Cross-Border Displacement & Refugees
  • Freedom of Speech
  • Heritage & Traditions
  • Minority & Indigenous Rights
  • National & Regional Affairs
  • Public Health Crises
  • Resource Conflicts
  • South Ethiopia Focus
  • ሀተታ እና አስተያየት
  • ሀገር ውስጥ ዜና
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • ምርመራ ዘገባዎች
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
Primary Menu
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • አማርኛ
    • አማርኛ
    • English
Light/Dark Button
Official Facebook
  • Home
  • የዎላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ የጊፋታ በዓልን የሰዉ ልጆች ወካይ ቅርስ አድርጎ “UNESCO” ለማስመዘገብ ፊርማ የማሰባሰብ ሥራ ተጀመረ

የዎላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ የጊፋታ በዓልን የሰዉ ልጆች ወካይ ቅርስ አድርጎ “UNESCO” ለማስመዘገብ ፊርማ የማሰባሰብ ሥራ ተጀመረ

Share this:

  • Share on X (Opens in new window) X
  • Share on Facebook (Opens in new window) Facebook
  • Share on LinkedIn (Opens in new window) LinkedIn
  • Share on Telegram (Opens in new window) Telegram
  • Share on WhatsApp (Opens in new window) WhatsApp
  • Email a link to a friend (Opens in new window) Email
Natnael Gecho September 26, 2021
የዎላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ የጊፋታ በዓልን የሰዉ ልጆች ወካይ ቅርስ አድርጎ “UNESCO” ለማስመዘገብ ፊርማ የማሰባሰብ ሥራ ተጀመረ
በዎላይታ ዞን የዎላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ ጊፋታ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡
ጊፋታ ለፈጣሪ ፀሎት የሚደረግበት በዓል እንደመሆኑ በሀይማኖት አባቶች ፀሎት ተደርገውና በሀገር ሽማግሎች ምርቃት የተደረገ ሲሆን በጦር ግንባር ለተሰው ወገኖች የህልና ፀሎት ተደርጓል፡፡
በጊፋታ በዓል ታርካዊ ዳራና አሁናዊ ሁኔታን ያተኮረ ጥናታዊ ፅሁፍ የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲትና የዎላይታ ዞን ባህል ቱሪዝም ቀርበው ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል፡፡
የበዓሉ አከባበር ሥርዓት በሌላው አካባቢ የለሌና ውበት ያለው በመሆኑ ቱሪስቶችን በመሳብ በአካባቢውም ሆነ በአገሪቱ ኢኮኖሚ ከፍተኛ ጥቅም እንዳለው የሳይንስ ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ተናግረዋል፡፡
የጊፋታ በዓል ባህላዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና፣ ፖለቲካዊ ፋይዳዎች ጎልቶ የሚታዩበት በዓል እንደሆነ የደቡብ ክልል በም/ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ ክቡር አቶ ተስፋዬ ይገዙ ገልጸዋል፡፡
የዘንድሮ ጊፋታ በዓል ጁንታዉ ኢትዮጵያን ለማፍረስ በነበረዉ ዕቅድ መሠረት በርካታ ንጹሀንን በጨፈጨፈበት እንዲሁም የሀገራችን ዉድ ልጆች ኢትዮጵያን ለመከላከል በምንም የማይተካ ህወታቸዉን አሳልፎ እየሰጡ ባሉበት ወቅት በመሆኑ የወላይታ ህዝብ በዓሉን የምያከብረዉ ሀዘንና ደስታ በተቀላቀለ ስሜት መሆኑን የዎላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ደ/ር እንድርያስ ጌታ ገልጸዋል፡፡
ጊፋታ የአሮጌው ዓመት ማብቂያ የአዲሱ አመት መጀመሪያ መሆኑን የጠቆሙት ዋና አስተዳዳሪው ከጥንት ጀምሮ በዓሉ ሲከበር የኖረ የምስጋናና የደስታ በዓል መሆኑንም አክለዋል።
ለበዓሉ ማድመቂያ የዎላይታ ዞን የኪነት ቡድን አባላት የኪነ ጥበብ ስራቸውንና ሃያሌኬ ባህላዊ ጭፋራዎች ደምቆ እና በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡
ዮዮ ጊፋታ!
ዝርዝር ወቅታዊ፣ ትኩስ እንዲሁም ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዌብሳይት
www.wolaitatimes.com.et
ፌስቡክ፡Wolaita Timese/
ቴሌግራም፦
https://telegram.me/Kiikiya
ዩቲዩብ፦
https://m.youtube.com/channel/UCQy9hoOijiE8FStts2SmtXw…
በመጠቀም መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
Wolaita Times, 15/01/14 E.C , Sodo, #Ethiopia🇪🇹

Related

Post navigation

Previous Previous post:

በዓሉን ለማክበር የአቅም ውስንነት ያለባቸው ከ500 በላይ ወገኖች በዎላይታ ጉታራ አዳራሽ የጊፋታ በዓል ምክንያት በማድረግ የምሳ ግብዣ ተደረገላቸው

keyboard-vintage-retro-leaf-old-typewriter-590488-pxhere.com
Next Next post:

የዎላይታ ዘመን መለወጫ “ግፋታ” በዓልን አስመልክቶ የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ታከለ ታደሰ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ተያያዠ ዜናዎች

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0

ወቅታዊ ዜናዎች

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው
  • Our Official Facebook

Latest Posts

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የሞያሌ ፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ አሁናዊ መረጃዎች ምንድናቸው ? በኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር አዋሳኝ በምትገኘው ሞያሌ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0

ከየአቅጣጫዉ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ

November 21, 2026 0
የዎላይታ ልማት ማህበር

ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ

November 21, 2026 0
Wolaita Sodo Water

በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ

November 20, 2026 0
1795185758230

አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ

November 20, 2026 0
1795174583782

አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

November 20, 2026 0
1795038055999

የእስራኤል የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስፈላጊ የህክምና አገልግሎቶችን ለሚሹ ወገኖች ነጻ የህክምና አገልግሎት አበረከተ​

November 19, 2026 0

Recent Posts

  • የሞያሌ የጸጥታና የሰብአዊ ቀውስ፡ በሽምግልናና በተኩስ መካከል የተያዘችው ከተማ – የነዋሪዎች ምልከታ፣ የዓለም አቀፍ መረጃ
  • ማህበሩ በሰብአዊነትና ድህነትን ለማስወገድ የሚያከናውናቸውን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍና በአባልነት ለመሳተፍ በየትኛውም የዓለም ክፍል  ለሚፈልጉ ደጋፊዎች አዲስ አሰራር ይፋ ሆነ
  • በዎላይታ ሶዶ ከፍተኛ ግፊት ያለው የውሃ ቧንቧ መፈንዳት እና የመሰረተ ልማት ጥንቃቄ ጥያቄ በአካባቢው ታየ
  • አማራ ክልል ጃራ መጠለያ ጣቢያ እየተካሄደ በጦርነትና በመምህራን እጥረት ምክንያት ትምህርት መቋረጡን ነዋሪዎች ተናገሩ
  • አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈው በማህበረሰቡ ውስጥ የተነሳው የማንነት መገለል፣ የእኩልነትና የማህበራዊ መስተጋብር አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥያቄዎች እና መፍትሔው

Categories

Cross-Border Displacement & Refugees Freedom of Speech Heritage & Traditions Minority & Indigenous Rights National & Regional Affairs Public Health Crises Resource Conflicts South Ethiopia Focus ሀተታ እና አስተያየት ሀገር ውስጥ ዜና ማህበራዊ እና ጤና ምርመራ ዘገባዎች ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ ወቅታዊ ዜናዎች
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
  • መነሻ
  • ወቅታዊ ዜናዎች
  • ምርመራ ዘገባ
  • ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
  • የደቡብ ኢትዮጵያ ትኩረት
  • መፈናቀል እና ስደት
  • ማህበራዊ እና ጤና
  • አነስተኛ ብሔረሰቦች መብት
  • ሐተታ እና አስተያየት
  • ስለ እኛ
Copyright © All rights reserved. Wolaita Times (WT) Media 2026. | ChromeNews by AF themes.