ኢትዮጵያዊቷ አትሌት የአለም ክብረወሰን ሰበረች

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ ቫሌንሽያ ግማሽ ማራቶን በ 23 ዓመቷ ለተንሰንበት ግደይ አሸናፊነት ተጠናቋል።

ለተሰንበት ግደይ የግማሽ ማራቶኑን 62:50 በሆነ ሰዓት በመግባት ሪከርዱን ሰብራለች።

ለተሰንበት ግደይ የ ግማሽ ማራቶን ስትወዳዳር የዛሬው ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር።