በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት የሐዋሳ ከነማ አቻውን የገጠሙት የዎላይታ ዲቻ በሀብታሙ ንጉሴ ጎል አንድ ለምንም አሸንፏል።

ባለፈው በመጀመሪያ ዙር በሽንፈት የጀመሩት የጦና ንቦቹ በዛሬው ዕለት ሐዋሳ ከነማ ላይ ድል ቀንተዋቸዋል።

ዎላይታ ድቻ 1- 0 ሀዋሳ ከተማ

⚽ ሀብታሙ ንጉሴ 25′