ኢትዮጵያዊ ተስፈኛ በስፔን

ኢትዮጵያዊ ተስፈኛ በስፔን

⚽️ የስፔን 🇪🇸 እግርኳስ ሕይወቱን በባርሴሎና አካዳሚ አሀዱ ብሎ የጀመረው ከሁምቦ ዎላይታ ኢትዮጵያዊው🇪🇹 ተስፈኛ ታዳጊ #ይበልጣል_ኤልያስ 11 ቁጥር ማለያ በመልበስ የመጀመሪያው ወዳጅነት ጨዋታ አሰላለለፍ ምርጥ-11 ውስጥ መካተቱ ተገልጿል።

ወጣት ይበልጣል ኤሊያስ ወደ ስፔን ካቀና በሁዋላ በአካዳሚው ለመቆየት የተጠየቀውን ገንዘብ መክፈል ስላለበት ብዙዎች እገዛ ማድረጋቸው ይታወሳል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *