በዛሬው ዕለት ወሳኝ ጨዋታ ያደረጉት ዎላይታ ድቻ ሰበታ ከነማን በማሸነፍ የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ሰንጠረዥን በአንድነት ለመምራት የሚያስችል ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል።

FT

ሰበታ ከተማ 2-4 ዎላይታ ድቻ

⚽️ 40′ በረከት ሳሙኤል (ፍ)  ⚽️ 33′ አንተነህ ተስፋዬ (ራስ ላይ)
⚽️ 50′ ፍፁም ገብረማርያም ⚽️ 64′ በረከት ወ/ዮሐንስ
      ⚽️ 66′ ቃልኪዳን ዘላለም
81 ምንያህሉ ወንድሙ