ኢትዮጵያ እግርኳስን ተገልብጠን በእጃችን እየሄድን መጫወት መጀመር አለብን !

“እግርኳስ ከተመሰረተ ጀምሮ ምንም ለውጥ አላመጣም አሰልቺ እየሆነም ይገኛል በቴክኖሎጂ ዘርፍ ብንመለከት ትልቅ ለውጥ አለው። ስለዚህ ለእግርኳስም ለውጥ ያስፈልገናል ለውጡም በእጅ ኳስን መጫወት ነው። የአጨዋወት መንገዱ ተገልብጦ በእጅ እየሄዱ መጫወት ነው ዳኞቹም ተገልብጠው ይዳኛሉ በረኞቹም ተገልብጠው ነው የሚጠብቁት ጨዋታው ትልቅ ጥበብ ይጠይቃል

በእጅ ቆሞ መሄድ አለም መስክሮልናል ከአለም ቀዳሚ ነን የጨዋታው ህጎች ተረቀዋል ማህበርም እየተቋቋመ ነው በቅርቡ ጠብቁን አለም አዲስ ነገር ይገባዋል ።”

የሀሳቡ አመንጪ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ነው ለስፖርት ዞን የተናገረው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

%d bloggers like this: