ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት በሌለበት አስገድደው የማህበራዊ ሚዲያዎቻቸውን እንዲከተሉ ማድረግ የግለሰቦችን ድምፅ ለማፈን ሰፊ...
Year: 2024
በዎላይታ ዞን የኤችአይቪ በሽታ ለመቆጣጠር ከመንግሥት ሰራተኞች የተሰበሰበ ከ73 ሚሊዮን ብር በላይ ከታለመለት ዓላማ...
በጎፋ ዞን አመራሮች ፎርጅድ የማይበቅል የቦቆሎ ዘር በማቅረባቸው አርሶአደሩ ለኪሳራ ያጋለጡ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአደረጃጀት ሂደትን እንደ ምቹ አጋጣሚ በመጠቀም በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ያጭበረበሩ አመራሮች...
በአንድ ቀን 3 የዲስፕሊን ጥሪ ደብደቤ ተፅፈው ግለሰቡ ጋር ሳይደርስ ከኃላፊነትና ከስራ እንዲታገድ መደረጉ...
እርሰዎ ምን ይላሉ ? ክቡርነትዎ ዛሬ ትንሽ እስኪ እንጠይቀዎት🙏 ለመሆኑ እርሶዎ የአንድ ሊቃ ትምህርት...
የአምሬፍ ሄልዝ አፍሪካ ፕሮግራም ዳይሬክተር ከ100 ተፅዕኖ ፈጣሪ ወጣት አፍሪካውያን አመራሮች ውስጥ ተካተተች። ከኢትዮጵያ...
በዎላይታ ሶዶ ከተማ ሀሰተኛ ደረሰኝ በመጠቀም ቤቷ ተሽጦ ከእነ ልጇ ጎዳና የወጣች ሴት ፍትህ...
ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩ “የህዝብ ውክልና አንሷል” በሚል በውሸት በህዝብ ስም የግል ፍላጎት ካሳኩ በኃላ...
በግብፅ በሚካሄደው በዘንድሮው የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና ዎላይታ ዲቻ እንደሚሳተፍ ተገለፀ። በግብጽ ካይሮ በሚካሄደው የ2024...
አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የአለምአቀፉ INBAR የተሰኘ ተቋም ዋና ዳይረክተር በመሆን መሾማቸው ተገለፀ። በቅርቡ የመንግስት...
ከዎላይታ ጦና ቦክስ ክለብ እስከ ኢትዮጵያ ኩራት 👐 68ቱም ወርቅ ነው!! ኢትዮጵያዊቷ ድንቅ ቦክሰኛ...
ሊስቶሮ እየሰራ እስከ ሁለተኛ ድግሪ የተማረው ወጣት ከህይወት ተመክሮ መፅሀፍ እየፃፈ ነው “ሰላም እንዴት...
“በአሰራር ጉድለት ምክንያት ደሞዝ እየተከፈለን አይደለም፤ ተቆራርጦ የሚገባ ደሞዝም በፈረቃ እየቀረብን ነው” በሚል የዎላይታ...
ሀሰተኛ የገቢ ደረሰኝ በማዘጋጀት የመንግስት ቀበሌ ቤትን እየሸጡ የተያዙ ግለሰቦች በአመራር ትዕዛዝ እንዳይከሰሱ መደረጉም...
መድረኩ የአመራሩን የፖለቲካ መበስበስ በተጨባጭ ያጋለጠ ታሪካዊ ቀን መሆኑን የዎላይታ ዞን የመንግስት ሰራተኞች የብልጽግና...
በአንድ ሰፈርና ጥቅም ተጋሪዎች እየተመራ የሚገኘው የመላው ዎላይታ ህዝብ ማህበር ቀጣይ ሳምንት ጠቅላላ ጉባኤ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ ዞን ያለልዩነት የተነሳውን “ህዝባዊ የለውጥ እንቅስቃሴ” ይደግፋሉ የተባሉ ግለሰቦች እየታሰሩ...
በዞኑ ፓርቲው ከሚከተለው ዕሳቤና አሰራር ውጭ የተዘረጋው መዋቅር በአስቸኳይ እንዲፈርስ የዎላይታ ዞን ብልፅግና ፓርቲ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ዎላይታ ዞን ከአራት በላይ ወረዳዎች ላይ “የበረሃ አንበጣ መንጋ” የሚመስል ተከስቶ በእንሰት...
ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ የተገዛ ስንዴ በግለሰብ ስም ውጪ ቢደረግም እስካሁን የገባበት እንደማይታወቅ ተገለፀ።...
የልጆችዎን ፎቶዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የመለጠፍ አራት ዋና ዋና አደጋዎች አብዘኛው ሰው ፎቶግራፎችን ወይም...
የዎላይታ አመራር ምደባ ስርዓት ብልጽግና ፓርቲ ከሚከተለው ዕሳቤና አሰራር ውጭ መሆኑ በብልጽግና ፓርቲ መገምገሙ...
የሰላምና ለሀይማኖት መቻቻል ተምሳሌት በሆነችው ሲዳማ ክልል ላለፉት አራት ቀናት ሲካሄድ የነበረው 33ኛው የአለምአቀፉ...
ኮምሽነሩ የት ጠፉ❓ የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ናቸው። የዎላይታ ህዝብን በፓርላማ የወከሉት...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አንድ የከፍተኛ ባለስልጣን የትምህርት መረጃ ሀሰተኛ መሆኑ ይፋ ሆኗል። በአሁኑ ወቅት...
ፌስቡክ፣ ሜሴንጀር እና ኢንስታግራም በአለም አቀፍ ደረጃ ችግር ባጋጠመው ችግር አገልግሎት መቋረጡ ተነገረ። በዛሬው...
ለዎላይታ ብሔር ጥንታዊ አስተዳደራዊ መዋቅር ወታደራዊ ሳይንስ የታከለበት እንደሆነ ኢትዮጵያ በፋሽስቱ ጣሊያን በተወረረችበት ጊዜ...
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ በፈረቃ እንደሚከፈላቸው ገልጸዋል። በሥልጤ፣ ሀዲያ፣ ከምባታ፣ ጉራጌና ዞን...
ኢትዮጵያ ከዎላይታ ላሾ ከኬንያ ቀጥሎ ለታንዛኒያ የኤለክትሪክ ኃይል ለመሸጥ የተገባውን ስምምነት ተግባራዊ አደረገች። በዎላይታ...
እነኚህ ከታች በምስሉ የሚታዩት በትናንትናው ዕለት ወደ ጎረቤት ሀገራቸው ዩጋንዳ አቅንተው ፕሬዝዳንት ዮሄረ ሙሰቬኒ...
የጦና ንቦቹ በኢትዮጵያ ዋንጫ ፈረሰኞቹን በማሸነፍ ለግማሽ ፍፃሜ አልፏል። በዛሬው ዕለት በአራተኛ ዙር የኢትዮጵያ...
ኬንያ ወደ ግዛቷ ለሚገቡ ተጓዦች ቪዛ መጠየቋን ካቆመች በኋላ ከጀመረችው አዲስ የጉዞ ፈቃድ ማረጋገጫ...
በገናናው የዎላይታ ንጉሥ ሳሶ ሞቶሎሚ ታሪክ በተመለከተ ሁለቱ ሚኒስትሮች የሰጡት አስተያየት አነጋጋሪ መሆኑ ተገለፀ።...
የዎላይታ ሶዶ ዩንቨርሲቲ አካዳሚክ ነጻነት በአድሶቹ አመራርች እየተጣሰ መሆኑ እንዳሳሰባቸው መምህራን ገልጿል። የዩኒቨርስቲው መተዳደሪያ...
አሰልጣኝና የቡድኑ አንበሎች የክለቡ አባላት የተጠቀመበትን የምግብና የአልጋ ባለመክፈላቸው በዎላይታ ሶዶ ከተማ መታሰራቸው ተገለፀ።...
የህንፃው ግንባታ ሂደት በቀድሞ በዎላይታ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ ብልሹ አሰራር ምክንያት በመስተጓጐሉ የሚመለከታቸው...
“የወጣው ደብዳቤ የዜጎችን ህገመንግስታዊ፣ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብት የሚቃረን ነው”- የዎህዴግ ሊቀመንበር የዎላይታ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ...
በዎላይታ ዞን አዋሳኝ ሃዲያ ሾኔ አከባቢ በተቀሰቀስ የኩፍኝ በሽታ 22 ህጻናት መሞታቸት ተገልጿል። በማዕከላዊ...
ከገጠመው አደገኛ በሽታ በበርካቶች ድጋፍ ታክሞ የዳነ ዶክተር ደመወዝ በመስሪያቤቱ ተከለከለ። የቀድሞ የዎላይታ ሊቃ...
በዎላይታ ሶዶ ከተማ ሰሞኑን “የመሬት ሊዝ ክራይ አልከፈሉም” የተባሉ ግለሰቦች በፓሊስ ታድነው እየታሰሩ መሆኑ...
ሰሞኑን በከተማዋ የፓሊስ አባላት፣ የገቢዎችና የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ባለሙያዎች ወደ ግለሰቦች ቤት ለቤት እየገቡ...
በጋሞ ዞን ከአስተዳደራዊ መዋቅር ጋር ለተያያዙ አለመግባባቶች አፋጣኝ ሰላማዊ መፍትሔ እንዲፈለግ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች...
እጂግ አስደንጋጭና አስቸኳይ መረጃ❗️ በዎላይታ ዞን በአንድ ወረዳ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ከ100 በላይ...
አሳሳቢ ደረጃ የደረሰው ስልታዊ የሆነ በደል በህገ ወጥ የህፃናት ዝውውር ሰለባ በሆኑ ልጆች የተሞሉት...
በሆስፒታሉ ህክምና ባለሙያዎች ላይ የተወሰደው ጅምላ እስር ሃኪሞቹ ለበርካታ ወራት የሰሩበት የቆየ ውዝፍ ገንዘብ...
በሶማሊያ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ዜጎችን ከሀገሪቱ ለማባረር የሚደረግ አደገኛ ቅስቀሳ ከፍተኛ ጉዳት ከማድረሱ በፊት አለምአቀፍ...
ባለፉት ሶስት አመታት በኢትዮጵያ በተደረገው አሳፋሪ የእርስበርስ ጦርነት ተከትሎ ጦርነቱ ቀጥታ የተካሄደባቸው ትግራይና አማራና...