ዶ/ር ተስፋዬ በልጅጌ ከአዲስ መፅሐፋቸው ሺያጭ የሚገኘው ገቢ በሙሉ በጎፋ በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱት...
ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
“በግፍ ከተነጠቀ በኃላ በድል የተመለሰው ዋንጫ፤ የዎላይታ ህዝብ ለእውነትና ለፍትህ የሚያደርገውን ሁለንተናዊ ትግል እውነተኝነትን...
ከመጋረጃው በስተጀርባ የዎላይታና ደቡብ ኢትዮጵያ እውነታ ሲገለጥ WT ሚዲያ በቅርበት የክልሉን የፖለቲካ ሁኔታ ከሚከታተሉ...
ዳልቦን በከተማነት የማልማት አስፈላጊነትና ምክንያቶቹ የዳልቦ ታሪካዊ ጠቀሜታ እና ስትራቴጂካዊ አቀማመጥ ወደ በለፀገ የከተማ...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዝዳንት በአርባምንጭ ቤተመንግሥት ሊገነቡ እንደሆነ ተገልጿል። በሌላ በኩል፣ በክልሉ እየተባባሰ የመጣውን...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አመራሮች ከፍተኛ ዝሪፋያ ውስጥ የተሳተፉትና የመንግስት ትዕግሥት ከፍተኛ ቁጣ በህዝቡ ዘንድ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖለቲካ ውስጥ አነጋጋሪ ጉዳይ ሆኖ ብቅ ያለው የዶ/ር ቦጋለ ቦሼን የኢንዱስትሪ...
የዎላይታ ሕዝብ የዘመናት የልማት ጥያቄዎችና ያልተፈጸሙ ተስፋዎች የፈጠረው ተስፋ መቁረጥ👇 ከሕዝብ ለ WT ሚዲያ...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራር የፓለቲካ ስክነትና አንድነትን አሳስበዋል። አቶ ገብረመስቀል ጫላ የደቡብ ኢትዮጵያ...
“የቁጫ ማንነት አውልቃችሁ ጋሞ ካልሆናችሁ በቁጫ መኖር አትችሉም” በሚል የሚካሄድ ድብደባና እስራት ፓርቲው በጽኑ...
የሁለተኛ ደረጃ ከተማን መንፈግ የዎላይታን ብሔረተኝነት ያዳክማል ወይስ ያባብሳል? ኢትዮጵያን የብሔረሰቦች እስር ቤት ያስባላት...
በጋሞ ዞን በዛይሴ ብሔረሰብ ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችና ጥቃቶች ተባብሰዋል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 2 ቢሊዮን ብሩ የት ገባ ? ቀጣይ እሁድ ርዕሰ መስተዳድሩ ያዘጋጁት...
ጠያቂ ያጣው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የልማት ኢፍትሃዊነት እና የህዝብ ቅሬታ እየተባባሰ ስለመምጣቱ ተገለፀ። አቶ...
በአዲስአበባ በተለያዩ በታዎች ታስሮ የነበሩ 564 የዎላይታ ድቻ ደጋፊዎች ከእስር ተፈቱ በሰኔ 1 ቀን...
በኢዲስአበባ ከ260 በላይ የዎላይታ ድቻ ደጋፊዎች ታስረው እንደሚገኙ ተገለፀ። በተጨማሪም፣ ቤተሰቦቻቸው የት እንደታሰሩ የማያውቋቸው...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከርዕሰ መስተዳድሩ ጋር በመመሳጠር ሁለት ትልቅ ከተሞችን የበላውን ባለሀብቱ አመራርን በመረጃና...
By Journalist Natnael Gecho በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ ከፖለቲካ በተጨማሪ የርዕሰ መስተዳድሩ የኢንቨስትመንት ቁማርና...
“በንግድ ስራ” እንዲሁም “ሰላማዊ እና ዲፕሎማሲያዊ አማራጮችን” መከተል አለባት ብላለች አሜሪካ ኢትዮጵያ የባህር በር...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ አዲስ ኃላፊ አገኘ፤ የቀድሞው ኃላፊ በሙስና ክስ...
By Journalist Natnael Gecho ያዳምጡ “አፈጉባኤው፣ ፕሬዝዳንቱ እና ሌሎች ኃይሎች የተሳተፉበት የዛይሴ ብሄረሰብ የዘር...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ ኃላፊ በሙስና ተጠርጥረው በታሰሩበት ተተኪዎች ተሾሙ...
By Journalist Natnael Gecho በጋሞ ዞን ዛይሴ ብሄረሰብ ላይ የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት በቀል እርምጃ...
By Journalist Natnael Gecho የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ...
በፕሮፌሰር ማሪንዶስ ጦና የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ ተጋባዥ ጸሓፊ የቀረበው ትችት፣ By Journalist Natnael Gecho...
By Journalist Natnael Gecho በተለይ የኢትዮጵያ መንግስት በራሱ ዜጎች ላይ የሚያደርሰውን የድሮን ጥቃት በአስቸኳይ...
By Journalist Natnael Gecho በህገወጥ የማዕድን ንግድ ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩት የደቡብ...
By Journalist Natnael Gecho የዎላይታ ሶዶ ከተማ ከንቲባ የነበሩት አቶ ተመስገን አለማየሁ በእስር ቆይተው...
ቀደም ሲል በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ውስጥ የነበሩ ህዝቦችን ያቀፈ አዲስ ተቋም ‘ራይዝ’...
By Journalist Natnael Gecho የኢትዮጵያ መንግስት በሀገሪቱ የታጠቀ ቡድን ባይኖር ከማን ጋር ጦርነት ይገጥማል...
በጋዜጠኛ ናትናኤል ጌቾ የፌዴራል ምርመራው እንደቀጠለ፣ ከፍተኛ አመራር ከስልጣን ተነሱ፣ ከመቶ ሚሊዮን በላይ ተገኘ...
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከትላንት ማክሰኞ ግንቦት 5፤ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከፖለቲካ ፓርቲነት...
“አሁን ላይ እመን አትመን ተብሎ በምርመራ ወቅት ቶርች የሚደረግ የወንጀል ተጠርጣሪ የለም፣ ይህንንም በአካል...
By Journalist Natnael Gecho በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ እና ጋሞ ዞኖች የፖሊዮ ቫይረስ መገኘቱ...
በአማራ ክልል ባለው ግጭት ምክንያት ጉዳት የደረሠባቸውን ትምህርት ቤቶች መልሶ ለመገንባት 112 ቢሊየን ብር...
By Journalist Natnael Gecho የፅንፈኝነትና የጥላቻ እንቅሰቃሴዎች በግልጽ መወገዝ እንዳለበት የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ሀላፊ የሆኑት አቶ ዳዊት ገበየሁ ከህገወጥ ማዕድን ጋር...
ሰበር መረጃ ባለፉት ሰባት አመታት በሀሳብ ልዩነት ምክንያት አለመግባባት ውስጥ የነበሩ የዎላይያ ተወላጆች በህዝብ...
By Journalist Natnael Gecho የ5% ፖሊሲ፣ ለሕዳጣን… የሕገመንግስት ማሻሻያ ሐሳብ… (በፕሮፌሰር ማሪንዶስ ጦና የዎላይታ...
ህንጻው በውስጡ ሶስት ዘመናዊ የስብሰባ አደራሾችን ጨምሮ አሳንሰር ጋር ያለው ሲሆን አጠቃላይ ከ6 ሺህ...
አፈትልኮ የወጣ|By Journalist Natnael Gecho ቅድመ ዝግጀት ተጠናቅቆ ለክልሉ ካብኔ እና ምክርቤት ይቀርባል የተባለለት...
By Journalist Natnael Gecho የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትግራይ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ...
በጋዜጠኛ ናትናኤል ጌቾ የተጠናቀረ ዘገባ ነው ከዚህ በፊት የነበሩ የተለያዩ ልዩነቶች በጋራ ውይይትና እርቅ...
“አገልግሎት ማግኘት ከጀመርን ጀምሮ መብራት ይመጣል ይሄዳል፣ ችግሩ ምንድንነው ሰንል የፖለቲካ ምላሽ ነው የሚሰጠን...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቢሮዎች “መረጃ እየሰጡ ነው” በሚል አብዛኞቹ ንፁሐን የዎላይታ ተወላጆችና ሌሎችም እየተሰደዱ...
“የወልቃይት ጉዳይ ምን እያለማመደ ነው ?… በትግራይ ክልል በተነሳዉ ጦርነት ሰበብ የአማራ ክልል ኃይሎች...
የዎላይታ ዉሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ፈጣን ስኬታማ ጉዞ ምን ያስተምረናል? (በፕሮፌሰር ማሪንዶስ ጦና የዎላይታ...
“አድሏዊ አሰራሮች የጨረቃ ክልል በማድረጉ ወትሮም የታፈነዉ የዎላይታ የክልልነት ጥያቄ መልሶ ወደ አደባባይ መምጣቱን...
የፍ/ቤት እግድ እና ክርክር ባለበት የማዕድን መገኛ መሬት ላይ አልሚዎች በህገወጥ መንገድ የማዕድን ቁፋሮ...
ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ ሌሎችም የኩላሊት ንቅለ ተከላ ያስደረጉበት ሆስፒታል ላይ ኩላሊቱ ከየት የመጣ ነው በሚል...
ብልጽግና ፓርቲ “የማያዉቃት” ታሪካዊቷ ዎላይታ ሶዶ… (በፕሮፌሰር ማሪንዶስ ጦና የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ ተጋባዥ ጸሓፊ)...
ህዝብ ይጠይቃል! በፌደራል መንግስት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እንዲገነባ የቦታ መረጣ ተጠይቆ የነበረው የእንዱስትሪ ፓርክ...
በእርግጥ ላለፉት ሰባት አመታት ሀገራችን ከተመሰረች ጀምሮ ያልታየና በአይነቱ ለየት ያለ የፖለቲካ ሂደት እንዲሁም...
“መባከን የሌለበት እምቅ የፖለቲካ አቅም… ወዲ ረዳ! የወዲ ረዳ፣ አነጋጋሪው ጌታቸው ረዳ ቀጣይ መዳረሻ...
በደቡብ ምዕራብ ክልል በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ዳውሮ ኮንታ ሰበካ በታርጫ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን “የከተማ ከፍተኛ...
Prepared by Journalist Natnael Gecho አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ስልጣን በገዛ ፈቃዳቸው...
|ሰበርዜና|በጋዜጠኛ ናትናኤል ጌቾ የቀድሞ የዎላይታ ሶዶ ከተማ ከንቲባ ላይ ከ6 ዓመት በላይ እስራትና የገንዘብ...
ስራ የማቆም አድማ ለማድረግ እንደሚገደዱ በጌዴኦ ዞን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች ገለፁ።...
ሐቀኛዉ ፌደራሊስት … (በፕሮፌሰር ማሪንዶስ ጦና የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ ተጋባዥ ጸሓፊ) የዛሬዉ ባለታሪካችን የተወለዱት...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ትናንት ምሽት የአንድ ቤተሰብ አባላት...
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሆይ ሌብነት ማጋለጥ ወንጀል የሆነበት ክልል ጉዳይ ይፈትሹ እንጂ!! ከሁለት ሳምንት...
“ነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ በኦሮሚያ ከሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎች መካከል አንዱ ነው”- ሲል የኦሮሚያ ክልል...
የዩንቨርስቲ መምህራን፣ የህግ ጠበቆች፣ የሶፍትዌር ማሰልጠኛ ኮሌጅ ባለቤት ጨመረው ሌሎች የመብት ተሟጋቾች በዎላይታ ታሰሩ...
ለመረጋጋት ከኢትዮጲያ የሚነሳ አዲስ አስተሳሰብ የናፈቀዉ የሚመስለዉ ቀጠና፣ የአፍሪካ ቀንድ… (በፕሮፌሰር ማሪንዶስ ጦና የዎላይታ...
ከህግ ተጠያቂነት ለማምለጥ ከክልሉ መስተዳድር ምክርቤት እውቅና ውጪ የተወሰኑ ጉዳዮችን ህጋዊ ለማስመለስ ሀሰተኛ ሰነድ...
ሰበርመረጃ ሙሹራና ሙሽሪትን በመጠባበቅ ላይ የነበሩ ግለሰቦች ላይ የሞትና የአካል ጉዳት ያደረሰው መንግስት አመራር...
በትግራይ የፈነጠቀዉ የዴሞክራሲ ጮራ… ለኢትዮጵያ የመከራ ጊዜ የሚያራዝሙ መቼ በቃኝ ይላሉ ? ሽማግሌዎቹ በሻዕቢያ...
በጋዜጠኛ ናትናኤል ጌቾ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ3 ወራት በላይ ተሰርቆ ተደብቀው የነበረው ቅርንጫፍ ፅህፈት...
|| በፕሮፌሰር ማሪንዶስ ጦና (የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ ተጋባዥ ጸሓፊ) በግሌ የታሪክ ምሁር ባልሆንም፣ በተቻለኝ...
በጋዜጠኛ ናትናኤል ጌቾ የተጠናቀረ ሙሹራና ሙሽሪትን በመጠባበቅ ላይ የነበሩ ግለሰቦች ላይ የሞትና የአካል ጉዳት...
ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሚዋሰኑበት ዘላቂ ሠላምን ለማስፈን ከፍተኛ የመንግሥት እና የፀጥታ መዋቅር አመራሮች በተገኙበት...
በጋዜጠኛ ናትናኤል ጌቾ የተጠናቀረ የቀጠለው ብርሃን ባንክ በዎላይታ ሶዶ ግንባታ ውዝግብ፡ የአከባቢው ደንበኞች ቅሬታ...
የቀድሞ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝን ጨምሮ ሦስት የቀድሞ የአፍሪካ መሪዎች የኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ...
ኢትዮጵያ እና ኬንያ ድንበር በተፈጠረው ግጭት የ13 ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ህይወት መጥፋትና የንብረት ዘረፋ መፈፀሙ...
በጋዜጠኛ ናትናኤል ጌቾ የተጠናቀረ ዘገባ ነው በአትክልተኝነትና በፅዳት ስራ በወር 9 መቶ ብር ደመወዝ...
በጋዜጠኛ ናትናኤል ጌቾ የተጠናቀረ ዘገባ በኢትዮጵያና ኬንያ አዋሳኝ በቱርካና ሀይቅ ዳርቻ በቶዶንያንግ የድንበር መሻገሪያ...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባለስልጣናት የፋና ምርመራ ዘገባ እንዳይተላለፍ ከፍርድ ቤት የእግድ ትዕዛዝ ለማውጣት እየተንቀሳቀሱ...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የለውጥ አቀንቃኝ ከፍተኛ ባለስልጣናትና አስተባባሪዎች ስለሰሞኑ ሹምሽረት ምን አሉ? በክልሉ የለውጥ...
በጋዜጠኛ ናትናኤል ጌቾ የተጠናቀረ ዘገባ ነው በኢትዮጵያ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት እየሸፈነ በሚገኝው ማከፋፈያ...
ለ29 ዓመታት ምዕመናንን ለሰማይ ሲያዘጋጅ የነበሩ ቄስ በተቃራኒው የምድር መሰደድ ለምን መረጡ ? የኦርቶዶክስ...
ኢህአዴግ የአማረኛ ተናጋሪ ሲጠላ፥ ብልፅግና የብሄረሰቦች አንድነት ለምን ይፈራል ? የከተሞችን ተጠሪነት ለክልል በመስጠት...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከብልጽግና አቅጣጫ ውጪ ሾልከው ያመለጡ አመራሮች በቅርቡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና...
ምክር ቤቱ የብልፅግና ኃላፊውን አፈጉባኤ በማድረግ ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩን የመንግስት ዋና ተጠሪ አደረገ። የደቡብ...
በጋዜጠኛ ናትናኤል ጌቾ የዎላይታ ታይምስ የፖለቲካ ወጌሻ ጥንቅር 👇 🎙💻 ዎላይታ ታይምስ ሚዲያ፦ ሰሞኑን...
ሰበር ዜና “ዎላይታ ሶዶን ከታሪካዊና ህጋዊ ባለቤቱ ነጥሎ አስተዳደራዊና ፖለቲካዊ ተጠሪነቱ በብዙህ-ብዝሃነቶች ለተገነባዉ ክልል...
“አብዛኛው የደቡብ አከባቢ ህዝብ የፋኖ ዕዝ መቋቋም ይቅርና ፋኖ መኖሩንም አያውቅም”፤ “ከብሄር ብሄረሰቦች ከተወጣጡ...
የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር እና በአፍሪካ የአረንጓዴ አብዮት ጥምረት (AGRA) የቦርድ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ኃይለማርያም...
አርሶአደሮች ለዘመናት አርሰው ከሚበሉበት ለም መሬታቸው ቢነሱም ተገቢ ካሳ ባለመሰጠቱ ቤተሰቦቻቸው በመበተኑና ለከፍተኛ ችግር...
BBC English 2006|| Former Ethiopian President Mengistu Haile Mariam was born in 1937 in...
የሪጂዮፖሊት ከተማ አደረጃጀትና የዎላይታ ሶዶ ከተማ ነባራዊ ሁኔታ ምን ይመስላል ? በዘርፉ ባለሙያዎች የተዘጋጀ...
“ከዓይን የራቀ፤ ከልብ ይርቃል !!!” የሪጂዮፖሊት ከተማ አደረጃጀትና የዎላይታ ሶዶ ከተማ ነባራዊ ሁኔታ ምን...
የዎላይታ ታይምስ የፖለቲካ ወጌሻ ጥንቅር በጋዜጠኛ ናትናኤል ጌቾ ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው 🎙💻 ዎላይታ ታይምስ...
ለስራ ዕድል ፈጠራ የተመደበውን የወጣቶች ተዘዋዋሪ የብድር ፈንድ ገንዘብ ከብክነትና ከምዝበራ በመታደግ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት...
በጋዜጠኛ ናትናኤል ጌቾ የተጠናቀረ ዘገባ ነው “የዎላይታ ዞን አስተዳደር የዎላይታ ሶዶ ከተማ ተጠሪነት ለክልል...
የጅማ ከተማ ነዋሪዎች ቤቶቻቸውን ሲያፈርሱም ሆነ ቦታዎችን ለልማቱ ሲያስረክቡ ካሳ አለመጠየቃቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድሩና የቢሮ ኃላፊው ከክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት እውቅና ውጪ በጥቅም ትስስር...
በተለይም በዞኑ ሶስቱ ፓርቲዎች በብልፅግና ጨው ሳይታለሉ ለህዝብ ጥቅምና መብት እንዲቆሙ ማድረግ ይቻላል !?...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖለቲካ ስብራትና ብልሽት በተመለከተ በአራት ዩኒቨርሲቲዎች ባሉ 6 ምሁራን የተደረገ አጭር...
ከአፍሪካ የአንድም ሀገር መሪ ሳይጋበዙ የኃያላኗ አሜሪካ ፕረዚዳንት በዓለ ስመት ላይ የተጋበዙ ብቸኛው አፍሪካዊ...