የርዕሰ መስተዳድሩ በባህላዊና በሃይማኖታዊ ልብሶች ያሸበረቁ የማደናገርያ መድረኮች ማብቅያቸዉ መቼ ይሆን? የሰሞኑ የሚዲያ ዘመቻ...
#Wolaita
ጋዜጠኛ ናትናኤል ጌቾ ከፕሮፌሰር ማሪንዶስ ጋር- የፖለቲካ ወጌሻ ዝግጅት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል “በዎላይታ ሕዝብ...
ተስፋ የተጣለባቸዉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ተጨማሪ ዕዳ በመሆን “ትልቁ ዳቦ ሊጥ...
በጋዜጠኛ ናትናኤል ጌቾ የተጠናቀረ ዘገባ ነው የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ አመራርና ተቋማዊ የእድገት ጉዞ ወደለየለት...
በጋዜጠኛ ናትናኤል ጌቾ ቃለመጠየቅ ተደርጎ የተዘጋጀ ጥንቅር ነው የኦሮሞ ፌደራል ስርዓት አቀንቃኞች ሃዲዱን ስተው...
“ከዎላይታ ጋር በሰማይ በምድር አንገናኝም” ያሉ ካድሬዎች ዎላይታ ላይ የጀመሩት የበቀል በትር ምክንያት የደቡብ...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወቅታዊ ጉዳዮች ዘገባ በጋዜጠኛ ናትናኤል ጌቾ በማዕከላዊ መንግስት ትኩረት የተነፈገው የደቡብ...
በጋዜጠኛ ናትናኤል ጌቾ የተጠናቀረ ዘገባ የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ ይሄንን ምርመራ ዘገባ ለመስራት፦ ከህብረተሰቡ በተለይም...
“ዎላይታ፣ ጋሞ፣ ዳዉሮ፣ ኮንታ እና ጎፋ ወንድማማቾች ህዝቦች ናቸው” ለምን አሉ? ዳዉሮና ኮንታ በሌላ...
“ክልሉ ከተመሰረተ ጀምሮ በማህበራዊ ሚድያዎች በአርሶ አደሩና በባለሀብቱ ልፋት የተገኙ ምርቶች ፎቶ እያስለጠፈ የተለጠፈዉም...
የዘንድሮው ብሄር ብሄረሰቦች ቀን የተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦች ታፍነው በሚኖሩበት ዞን እንደሚከበር መገለፁ ከፍተኛ ቅሬታ...
ሰበርዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ሙስና ቅሌታቸውን አጋልጠዋል ያሏቸውን ሁለት አመራሮች ከኃላፊነት ማንሳቱ ተገልጿል።...
“ህዝብን እንዲወክሉ ተመርጠው የተከበሩ የሚል ስም አግኝተው ራሳቸውን የወከሉ ተወካዮች” የመረጣቸው ህዝብ ጥያቄ አልቆ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በዎላይታ ዞን ለጥቂት ጊዜ ቀዝቅዞ የነበረው በማህበራዊ ሚዲያ ሀሳባቸውን የሚገልጹ ወጣቶችና...
ለመሆኑ ዘርፈብዙ ችግር የተጋረጠበት የዎላይታ ህዝብን የወከሉና ከህዝብ ጥቅም ይልቅ ጥቅማቸውን መርጠው ዝምታ የመረጡ...
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዎላይታ ጉዳይ ላይ በተደጋጋሚ በጥላቻ የተሞሉ ፍርደ ገምድል ዉሳኔና ንግግሮችን የሚያደርጉት ለምን...
የመብት ጥያቄ ይዘው ወደ ቅዱስ ሲኖዶስ ያመሩ የጎፋና ባስኬቶ ሀገረ ስብከት ምዕመናን በደቡብ ኢትዮጵያ...
የፈደራሉ መንግስት እንደሚለዉ #ፋኖ “ጃዉሳ” (ዘራፊ) ነው ብለዉ ያምናሉ ? የአማራ ልህቃን የሚያራምዱት ዘመኑን...
“የዎላይታ ሶዶ፣ የቦዲቲና የአረካ የተናጠል ጉዞ ብዙ አዋጭ አይደለም ከተሞቹ በዙሪያው ያሉትን ቀበሌዎችን ጨምሮ...
የትምህርት ሚኒስቴሩ ብርሃኑ ነጋ ተሿሚ ፕረዚዳንት የ “ብትወዳደርም አትመረጥም!” ዘቻ እና ማስፈራሪያ ከምን የመነጨ...
በዎላይታ ዞን በተለያዩ ወንጀል ድርጊት የተጠረጠሩ አምስት አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ በዞኑ በተለያዩ ወንጀል...
“የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግሥት ሰራተኞች ስቃይና የአመራሮቹ ቀልድ እንደቀጠለ ነው” – ሰራተኞች የደቡብ ኢትዮጵያ...
የዎላይታ እና ጋሞ ወዳጅነት ከፖለቲካ ባሻገር- የፖለቲካ ወጌሻ ዝግጅት ከፕሮፌሰር ማሪንዶስ ጦና ጋር🙏 ቀጥታ...
በዎላይታ ዞን የመምህራን ደሞዝ አሁንም አልተከፈለም፤ ትምህርትም አልተጀመረም ቢባልም “ትምህርት ቤቶች መከፈታቸውን ነው የምናውቀው”...
2 መቶ ሺህ በላይ ተከታይ ለማፍራት ዘመቻ ተከፍቶ የነበረው ለምን ተዘጋ ? የዎላይታ ብልጽግና...
በፕሬዝዳንቱ የተሰረቀዉ ስታዲየም 🎙💻 ዎላይታ ታይምስ፦ በዎላይታ ሶዶ ይገነባል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረዉ ስታዲየም ተሰርቆ...
ፕሮፌሰሩ ስለ ኢቢሲ ምን አሉ? 🎙💻 ዎላይታ ታይምስ፦ Ethiopian broadcasting corporation በቅርቡ በዎላይታ ሶዶ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ ዞን በዳሞት ወይዴ ወረዳ ሶስት መምህራን የሐምሌ ወር ደሞዛቸውን ስለጠየቁ...
ህብረተሰቡ በወረርሽኝ በሽታ እየተሰቃየ የተጠራው ድግስና የዎላይታ ብልፅግና አመራሮች ወግ በዞኑ ሰሞኑን በተከሰተው ወረርሽኝ...
Urgent Call to Address the Malaria Epidemic in South and Southwest Ethiopia 🦟 Dear...
ላለፉት ስድስት አመታት ጀምሮ መንግስት በዎላይታ የሚጀመረውን እንጂ የሚጨርሰውን ልማት ለምን ማየት አልተቻለም ?...
Facebook’s Wrongful Removal of Post Delays Critical Disease Alert in Ethiopia’s Wolaita Area The...
ለመሆኑ ዜጋህን እስከመቼ ታባርራለህ ? ወዴትስ ታባርረዋለህ? ዜጋ ተኮር የተባለ የብልፅግና ፖሊስ በመዋቅራዊ ጫና...
በዎላይታ ከጦርነት በላይ የበርካቶችን ህይወት እየቀጠፈ የሚገኘው አስደንጋጩ በሽታ ምን እንደሆነ ጥናት ተደርጎ አስቸኳይ...
ፋኖ ዉስጥ “የጦና ብርጌድ ተቋቁሟል” ተብሎ በቀጥታ በአማራ ታጣቂዎች ጉዳይ ዎላይታ ብቸኛ ግብረ አበር...
በብልፅግና አስገዳጅ ህግ፣ በወባ ወረርሽኝ ሞት እንዲሁም በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዎህዴግ በዛሬው ዕለት...
በዎላይታ ህብረተሰቡ ከመንግሥት የሚጠይቃቸው ልማት ጥያቄዎች ተከልክለው በግለሰቦች ጥረት የተገነቡ ፋብሪካዎችን የማስመረቅ አካሄድ መቀጠሉ...
በዎላይታ አከባቢ በየጊዜው በተለያዩ ደረጃ የሚገኙ አመራሮች መፈላለግና ፍጥቻ የፈጠረው፦ እንደ ህዝብ በፌደራል ሆነ...
“እባካችሁ በዎላይታ ዞን ቦምቤ ወረዳ ህብረተሰቡ በወባ ወረርሽኝ እያለቀ ነው ለሚመለከታቸው አካላት አድርሱ። ትናንትና...
በሊባኖስ የሚኖሩ ወደ ሀገራቸው መመለስ የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያን እንዲመዘገቡ በቤሩት የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ጀነራል ጽ/ቤት...
“በኢትዮጵያ ነባር ሚዲያዎች ለጭቁን ሕዝቦች ጥላቻ ስላላቸው ለጉዳያቸው ትኩረት አይሰጡም”፣ “በትግራይ ጦርነት እናትና ልጅ...
በሀገሪቱ ለሁሉም የሚፈቀድ ባንክና በከተማ ዋና ጎዳናዎች የሚገነቡ የጀግኖች መታሰቢያ ሀውልቶች በዎላይታ ለምን ተከለከሉ?...
ዳሞታ በዎላይታ ትልቁ ተራራ ቢሆንም፤ በርግጥ ተራራ ብቻ አይደለም። ከተራራ በብዙ ይልቃል። እጅግ አስደናቂ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ ዞን በሶስት ወረዳዎች የተከሰተው የወባ ወረርሽኝ ከ150 በላይ ዜጎች ህይወት...
“ሆቢቻ ላይ እኛን ለመዉጋት ከኦነግ ጋር ጦር እያደራጃችሁ ነው” -አቶ መለስ ዜናዊ፤ “በዞኑ ከፍተኛ...
የቁጫ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ ዎዳላ ጋዜ በዓል በድምቀት ለማክበር ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ስለመሆኑ ተገልጿል።...
እንደተለመደው የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ የፓለቲካ ወጌሻ እንግዳ ዝግጅት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ጠለቅ ያለ ልምድና...
🎙💻 ዎላይታ ታይምስ፦ ዮ ዮ ጊፓታ። ✅ ፕሮፌሰር ማሪንዶስ ጦና፦ ሐጋሎ ሓጋሎ። 🎙💻 ዎላይታ...
እንደተለመደው የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ የፓለቲካ ወጌሻ እንግዳ ዝግጅት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ጠለቅ ያለ ልምድና...
በአሁኑ ወቅት በበርካታ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ በቦርድ ሰብሳቢነትና አባልነት እያገለገሉ የሚገኙት የቀድሞ የኢፌዴሪ...
የሲመተ ጵጵስና ስነ ስርዓት የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌል እና...
ከ5 ዓመት በፊት ጀኔራሎችና በርካታ ከሻለቃ እስከ ኮሎኔል ደረጃ ያሏቸው የዎላይታ ተወላጅ የጦር መኮንኖች...
ከዳሞታ ተራራ እስከ አድዋ ባድሜና ሽራሮ ዎላይታዎች ለሀገር ክብርና ሉዓላዊነት የከፈሉት ታላቅ መስዋዕትነት የሚተርክ...
የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ የፓለቲካ ወጌሻ እንግዳ ዝግጅት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ጠለቅ ያለ ልምድና ክህሎት...
“ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳያመልጠን” በሚል ስለጠቆሙት የዳንኤል ክብረት “የትርክት ዕዳና በረከት” መጽሐፍ ላይ በፕሮፌሰር ማሪንዶስ...
የነዋሪዎችቅሬታ “ሰላም ዎላይታ ታይምስ ሚዲያ ለዘመናት ጥያቄ የነበረውን የመንገድ ሥራ ምላሽ እንዳገኘ ለማስመሰል ተሰባስበው...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ ዞን በተለይም በቦሎሶ ቦምቤ፣ ቦሎሶ ሶሬ እንዲሁም በሌሎች አንዳንድ ወረዳዎች...
“ሰሞኑን በአጠቃላይ ዎላይታ መዋቅር እየተካሄደ ካለው ሹም ሽር ዘመቻ ጀርባ ማን አለ? የሹም ሽረት...
መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የዎላይታ ብሔር የሚጠቀምበት የራሱ የዘመን አቆጣጠር (Calendar) ያለው ሲሆን የጊዜ አቆጣጠርም በጨረቃና...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የሀገር ሽማግሌዎችንም ጭምር በመግዛት የአንድን ህዝብ ታሪክና ክብር ከማጠልሸት እንዲቆጠብ...
የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ የፓለቲካ ወጌሻ እንግዳ ዝግጅት አንድ በተነሱ ጉዳዮች ጠለቅ ያለ ልምድና ክህሎት...
እንደሚታወቀው የዎላይታ ህዝብ ከራሱ ከተደራጀ ሀገርነት ወደ ኢትዮጵያ ከተቀላቀለ በኃላ በስሙ የሚጠራ የዞን መዋቅር...
በህዝብ በጋራ ጉዳይ ላይ ተሰባስበው ለመማማር እርግማንን እንዴት እንበጥሰው❓በተለይም የዎላይታው ሹም ሽር ዘመቻ ከህዝብ...
በዎላይታ ዞን ካሉ ትምህርት ቤቶች ዘንድሮ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው ካምፎውርድ ትምህርት ቤት ያውቃሉ ?...
በመላው ዎላይታ ዞን የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ ለወራት መከፈል ባለመቻሉ የተቋውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ሊያካሂዱ...
አንድ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣን በሆቴል ተኩስ በመክፈት በሦስት ሰዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከተመሰረተ በዛሬው ዕለት የተመሠረተበትን አንደኛ አመት በዎላይታ ሶዶ ጉተራ አዳራሽ አክብሯል።...
ክልሉ በዎላይታ አረካ ከተማ አቅራቢያ ሱማሞ ሜዳ ላይ ሊገነባ የታቀደው አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ለማስጀመር...
ፕረዚዳንቱ ከክልሉ ካብኔ ውሳኔ ውጪ በግላቸው አምስት መቶ ሚሊዮን ብር መስጠታቸው ህገወጥና ኢፍትሃዊነትን በአደባባይ...
የዎላይታ ዞን ውሃ መስኖና ማዕድን ልማት መምሪያ ሲኒዬር ጂኦሎጅስት አሸናፊ ደስታ ባልታወቁ ሰዎች መገደሉን...
የክልሉ የፖለቲካ እና የአመራር ብልሽት ለኢትዮጵያ ተጨማሪ የፀጥታ ራስ ምታት እንዲሁም ህዝባዊ የመልካም አስተዳደር...
በዎላይታ ዞን የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ ለወራት መከፈል ባለመቻሉ ዋና አስተዳዳሪውን ጨምሮ ሌሎችም ስልጣን ለቀዋል።...
አብዛኛው የፓለቲካ ጉዳይ አቀንቃኞች መንግሰት ጊዜያዊ መፍትሔ ሲሰጥ የህዝብ ተጠቃሚነት የመጨረሻ አድረገው ይደሰታሉ፣ አቋማቸውንና...
የደቡብ ኢትዮጵያ ርዕሰ መስተደድር ፅህፈት ቤት የዎላይታ ሶዶው ቢሮ “ለመግባት መንገድ ተዘግቷል” በሚል በአርባምንጭ...
“ለተጎዱ ዜጎች የሚመለከተዉ አካል ተገቢና በቂ የአስቸኳይ ጊዜ የመልሶ ማቋቋሚያ ተግባራትን እንዲያከናውን የሚጠይቅ የዎላይታ...
ወደ ፖለቲካው ዓለም የተቀላቀሉት ገና በወጣትነት የኮሌጅ ተማሪ እያሉ እንደ ሆነ ይነገራል። ወደ ፖለቲካው...
በደቡብ በተለይም ዎላይታ አከባቢ ፓለቲካ አካሄድ ከሀገራዊ ሁኔታው አንፃር እንዴት ነበር❓ በሀገሪቱ ባለፉት አምስት...
በዎላይታ እየደረሰ ባለው የመሬት መሸንሸራተት አደጋ ከክልል ሆነ ፌዴራል እየተሰጠ ያለው ምላሽ አሳሳቢ መሆኑ...
የዎላይታ ዲቻ ስፖርት ክለብ የተጨዋቾች ደመወዝ መጠን በተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ዘንድ ቅሬታ እያስነሳ ይገኛል።...
በዎላይታ አከባቢ በየወቅቱ “ህጋዊ” በሚመስል አካሄድ እየተወሰደ የሚገኘው እርምጃ ነገሮች ተወሳስበው በአከባቢው የተረጋጋ ልማት...
ከቀበሌ ልቀመንበርነት ወረድኩ ተብሎ በጥላቻ ለተቃውሞ በሚወጣበት ሀገር ጠቅላይ ሚኒስትርነት የመሠለ ስልጣን በክብር አሳልፎ...
ለዎላይታ ሕዝብ ነጻነትና መብት ያለስስት ታግለው ዎጋጎዳ እንዲቀለበስ የበኩላቸውን ሚና የተጫወቱ መምህር ተስፋዬ ላንጋና...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ወረዳ የደረሰውን የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ ሕይወታቸው ላለፉ...
በኢትዮጵያ ፖለቲካ አብሪ ኮከብ የሆኑት ታጋይ ሰለሞን ዋዳ፣ ሎንዶን ካንኮ፣ ትዕግስቱ ቴማሞ፣ ዳዊት ደሳለኝ፣...
የደረሰውን ከባድ አደጋ አስመልክቶ የአፍሪካ ህብረት፣ የጅቡቲውን ፕረዚዳንት ጨምሮ የተለያዩ ኢምባሲዎች መግለጫ ያወጡ ቢሆንም...
በዎላይታ ዞን ከህብረተሰቡ እውቅና ውጪ ጥቅጥቅ ደን “ለመንግሥት ሰራተኞች ደመወዝ ክፊያ” በሚል ሰበብ ወረዳው...
በዎላይታ ሶዶ ከተማ ዋና ጎዳናዎች ተጀምሮ ለረጅም ጊዜ የቆሙ የጀግኖች መታሰቢያ ሀውልቶችን ህብረተሰቡን በማስተባበር...
ሰሞኑን ከሚኒስትርነት ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርነት በተጨማሪ የአንድ ቢሮ ኃላፊ ተደርገው የተሾሙት...
የዎላይታ ኢንዱስትሪ አብዮትን በሚቀጠሉት 20-30 ዓመታት ዉስጥ ለማቀጣጠል ሊወሰዱ የሚገቡ ወሳኝ የስትራቴጂክ ተግባራት⏬ የባለሙያ...
ከዎላይታ የተወሰዱት አርቲስት ተመስገን ሎሪሶ (ሻንቶ) እና የሙዚቃ አቀናባሪ ፈቃዱ ማንዛ “ሰብዓዊ ክብራቸውን በማይመጥን”...
“አዎ እኔም ሊስሮ ነኝ!! በ23 ዓመት ዕድሜዬ በራስ ጥረት እስከ እውቁ አሜሪካው ሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ...
ብልህ ወጣቶች ክረምቱን ከእኛ ጋር ያሳልፋሉ🙏 ልዩ የክረምት የ 3 ወር ስልጠና ባለፈው ክረምት...
ዎላይታ ዲቻ በኢትዮጵያ ዋንጫ ቡናን አሸንፎ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን የመሳተፍ ጉዞ በዳኝነት አድሎ ምክንያት ተገታ።...
ለህብረተሰቡ ችግር ፈቺ ሀሳቦችን በማመንጨት የመፍትሔ አቅጣጫ ማመልከትን አላማው አድርጎ ተመስርቶ የነበረው የዎላይታ ምሁራን...
የአካባቢያችን ሁኔታ ከሀገሪቱ ፓለቲካ ሁኔታ አንፃር ሳይሆን ከእኛው ለህዝብ ይበጃል በሚለው ትግል አካሄድ ሁኔታ...
በዎላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ የቆሙ ፕሮጀክቶች እንዲሰሩ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ዘርፎች ላይም ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ...
የሙዚቃ አቀናባሪ ፈቃዱ ማንዛ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ ሶዶ ከተማ መታሰሩ ተነገረ። በዛሬው ዕለት...
“የህዝቦች ዕኩልነትና አብሮነት የሚረጋገጠው ሁሉንም በአበርክቶቱ መጠን በማገልገል እንጂ በመርህ አልባ መደጋገፍና ኢ-ፍትሐዊ ውድድሮችን...
ፍርድቤቱ በፈረሰው በቀድሞ ደቡብ ክልል ማስተባበሪያዎች ወደ ተገልጋይ ህዝብ ቀረብ ብለው ተደራሽ እንዲሆኑ በጥናት...