በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ ዞን በሶስት ወረዳዎች የተከሰተው የወባ ወረርሽኝ ከ150 በላይ ዜጎች ህይወት...
ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ
“ሆቢቻ ላይ እኛን ለመዉጋት ከኦነግ ጋር ጦር እያደራጃችሁ ነው” -አቶ መለስ ዜናዊ፤ “በዞኑ ከፍተኛ...
የቁጫ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ ዎዳላ ጋዜ በዓል በድምቀት ለማክበር ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ስለመሆኑ ተገልጿል።...
እንደተለመደው የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ የፓለቲካ ወጌሻ እንግዳ ዝግጅት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ጠለቅ ያለ ልምድና...
🎙💻 ዎላይታ ታይምስ፦ ዮ ዮ ጊፓታ። ✅ ፕሮፌሰር ማሪንዶስ ጦና፦ ሐጋሎ ሓጋሎ። 🎙💻 ዎላይታ...
እንደተለመደው የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ የፓለቲካ ወጌሻ እንግዳ ዝግጅት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ጠለቅ ያለ ልምድና...
በአሁኑ ወቅት በበርካታ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ በቦርድ ሰብሳቢነትና አባልነት እያገለገሉ የሚገኙት የቀድሞ የኢፌዴሪ...
ከ5 ዓመት በፊት ጀኔራሎችና በርካታ ከሻለቃ እስከ ኮሎኔል ደረጃ ያሏቸው የዎላይታ ተወላጅ የጦር መኮንኖች...
የትግራይ ፖለቲከኞች ልዩነታቸውን በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ የዓለም የጤና ድርጅት ኃላፊ ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም አሳሰበዋል።...
ከዳሞታ ተራራ እስከ አድዋ ባድሜና ሽራሮ ዎላይታዎች ለሀገር ክብርና ሉዓላዊነት የከፈሉት ታላቅ መስዋዕትነት የሚተርክ...
የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ የፓለቲካ ወጌሻ እንግዳ ዝግጅት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ጠለቅ ያለ ልምድና ክህሎት...
“ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳያመልጠን” በሚል ስለጠቆሙት የዳንኤል ክብረት “የትርክት ዕዳና በረከት” መጽሐፍ ላይ በፕሮፌሰር ማሪንዶስ...
“ሰሞኑን በአጠቃላይ ዎላይታ መዋቅር እየተካሄደ ካለው ሹም ሽር ዘመቻ ጀርባ ማን አለ? የሹም ሽረት...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የሀገር ሽማግሌዎችንም ጭምር በመግዛት የአንድን ህዝብ ታሪክና ክብር ከማጠልሸት እንዲቆጠብ...
የዎላይታ ታይምስ ሚዲያ የፓለቲካ ወጌሻ እንግዳ ዝግጅት አንድ በተነሱ ጉዳዮች ጠለቅ ያለ ልምድና ክህሎት...
እንደሚታወቀው የዎላይታ ህዝብ ከራሱ ከተደራጀ ሀገርነት ወደ ኢትዮጵያ ከተቀላቀለ በኃላ በስሙ የሚጠራ የዞን መዋቅር...
በህዝብ በጋራ ጉዳይ ላይ ተሰባስበው ለመማማር እርግማንን እንዴት እንበጥሰው❓በተለይም የዎላይታው ሹም ሽር ዘመቻ ከህዝብ...
በመላው ዎላይታ ዞን የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ ለወራት መከፈል ባለመቻሉ የተቋውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ሊያካሂዱ...
አንድ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣን በሆቴል ተኩስ በመክፈት በሦስት ሰዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከተመሰረተ በዛሬው ዕለት የተመሠረተበትን አንደኛ አመት በዎላይታ ሶዶ ጉተራ አዳራሽ አክብሯል።...
ክልሉ በዎላይታ አረካ ከተማ አቅራቢያ ሱማሞ ሜዳ ላይ ሊገነባ የታቀደው አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ለማስጀመር...
ፕረዚዳንቱ ከክልሉ ካብኔ ውሳኔ ውጪ በግላቸው አምስት መቶ ሚሊዮን ብር መስጠታቸው ህገወጥና ኢፍትሃዊነትን በአደባባይ...
የዎላይታ ዞን ውሃ መስኖና ማዕድን ልማት መምሪያ ሲኒዬር ጂኦሎጅስት አሸናፊ ደስታ ባልታወቁ ሰዎች መገደሉን...
“ለህወሓት ቡድናዊ ጥቅም ሲባል በህዝብ ላይ ዳግም ቁማር መጫወት ቆመው ሁሉንም የፓለቲካ ሃይሎች ያቀፈ...
የክልሉ የፖለቲካ እና የአመራር ብልሽት ለኢትዮጵያ ተጨማሪ የፀጥታ ራስ ምታት እንዲሁም ህዝባዊ የመልካም አስተዳደር...
“የሻለቃ ኃይሌ እና የዶክተር አሸብር ሽኩቻ ከአትሌቲክስ ባሻገር ነው” በሚል ተጨባጭ መረጃዎች እና ሰነዶች...
በዎላይታ ዞን የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ ለወራት መከፈል ባለመቻሉ ዋና አስተዳዳሪውን ጨምሮ ሌሎችም ስልጣን ለቀዋል።...
“ህወሓት ዛሬ በተጨባጭ ስምምነቱን ደምስሶታል፥ ድርጊቱም የትግራይ ህዝብ ያገኘውን አንጻራዊ ሰላም እንደመንጠቅ ይቆጠራል” ሲሉ...
አብዛኛው የፓለቲካ ጉዳይ አቀንቃኞች መንግሰት ጊዜያዊ መፍትሔ ሲሰጥ የህዝብ ተጠቃሚነት የመጨረሻ አድረገው ይደሰታሉ፣ አቋማቸውንና...
የደቡብ ኢትዮጵያ ርዕሰ መስተደድር ፅህፈት ቤት የዎላይታ ሶዶው ቢሮ “ለመግባት መንገድ ተዘግቷል” በሚል በአርባምንጭ...
“ለተጎዱ ዜጎች የሚመለከተዉ አካል ተገቢና በቂ የአስቸኳይ ጊዜ የመልሶ ማቋቋሚያ ተግባራትን እንዲያከናውን የሚጠይቅ የዎላይታ...
ወደ ፖለቲካው ዓለም የተቀላቀሉት ገና በወጣትነት የኮሌጅ ተማሪ እያሉ እንደ ሆነ ይነገራል። ወደ ፖለቲካው...
በደቡብ በተለይም ዎላይታ አከባቢ ፓለቲካ አካሄድ ከሀገራዊ ሁኔታው አንፃር እንዴት ነበር❓ በሀገሪቱ ባለፉት አምስት...
በዎላይታ እየደረሰ ባለው የመሬት መሸንሸራተት አደጋ ከክልል ሆነ ፌዴራል እየተሰጠ ያለው ምላሽ አሳሳቢ መሆኑ...
የዎላይታ ዲቻ ስፖርት ክለብ የተጨዋቾች ደመወዝ መጠን በተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ዘንድ ቅሬታ እያስነሳ ይገኛል።...
በዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ልዩ የአቅም ግንባታ ስልጠና የተመደቡ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች ሥልጠናውን...
በዎላይታ አከባቢ በየወቅቱ “ህጋዊ” በሚመስል አካሄድ እየተወሰደ የሚገኘው እርምጃ ነገሮች ተወሳስበው በአከባቢው የተረጋጋ ልማት...
ከቀበሌ ልቀመንበርነት ወረድኩ ተብሎ በጥላቻ ለተቃውሞ በሚወጣበት ሀገር ጠቅላይ ሚኒስትርነት የመሠለ ስልጣን በክብር አሳልፎ...
ለዎላይታ ሕዝብ ነጻነትና መብት ያለስስት ታግለው ዎጋጎዳ እንዲቀለበስ የበኩላቸውን ሚና የተጫወቱ መምህር ተስፋዬ ላንጋና...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ወረዳ የደረሰውን የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ ሕይወታቸው ላለፉ...
በኢትዮጵያ ፖለቲካ አብሪ ኮከብ የሆኑት ታጋይ ሰለሞን ዋዳ፣ ሎንዶን ካንኮ፣ ትዕግስቱ ቴማሞ፣ ዳዊት ደሳለኝ፣...
በዎላይታ ዞን ከህብረተሰቡ እውቅና ውጪ ጥቅጥቅ ደን “ለመንግሥት ሰራተኞች ደመወዝ ክፊያ” በሚል ሰበብ ወረዳው...
በዎላይታ ሶዶ ከተማ ዋና ጎዳናዎች ተጀምሮ ለረጅም ጊዜ የቆሙ የጀግኖች መታሰቢያ ሀውልቶችን ህብረተሰቡን በማስተባበር...
ሰሞኑን ከሚኒስትርነት ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርነት በተጨማሪ የአንድ ቢሮ ኃላፊ ተደርገው የተሾሙት...
በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ጉልህ ሚና ያላቸው ባለ ድርሻ አካላት ካልተሳተፉ የምክክር ሂደቱ እንደማይሳካ...
በኢትዮጵያ ውስጥ የተስፋፋው ግጭትና ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ብቻ እልባት እንዲያገኝ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ ጥሪ...
ከዎላይታ የተወሰዱት አርቲስት ተመስገን ሎሪሶ (ሻንቶ) እና የሙዚቃ አቀናባሪ ፈቃዱ ማንዛ “ሰብዓዊ ክብራቸውን በማይመጥን”...
“አዎ እኔም ሊስሮ ነኝ!! በ23 ዓመት ዕድሜዬ በራስ ጥረት እስከ እውቁ አሜሪካው ሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ...
ዎላይታ ዲቻ በኢትዮጵያ ዋንጫ ቡናን አሸንፎ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን የመሳተፍ ጉዞ በዳኝነት አድሎ ምክንያት ተገታ።...
ለህብረተሰቡ ችግር ፈቺ ሀሳቦችን በማመንጨት የመፍትሔ አቅጣጫ ማመልከትን አላማው አድርጎ ተመስርቶ የነበረው የዎላይታ ምሁራን...
የአካባቢያችን ሁኔታ ከሀገሪቱ ፓለቲካ ሁኔታ አንፃር ሳይሆን ከእኛው ለህዝብ ይበጃል በሚለው ትግል አካሄድ ሁኔታ...
በዎላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ የቆሙ ፕሮጀክቶች እንዲሰሩ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ዘርፎች ላይም ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ...
የሙዚቃ አቀናባሪ ፈቃዱ ማንዛ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ ሶዶ ከተማ መታሰሩ ተነገረ። በዛሬው ዕለት...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ በሚገኙ የዛይሴ ማህበረሰብ አባላት ላይ “ማንነትን...
“የህዝቦች ዕኩልነትና አብሮነት የሚረጋገጠው ሁሉንም በአበርክቶቱ መጠን በማገልገል እንጂ በመርህ አልባ መደጋገፍና ኢ-ፍትሐዊ ውድድሮችን...
የኬኒያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ በግብር ጭማሪ ላይ በኬንያ ሀገር አቀፍ ተቃውሞ ካካሔዱ ወጣቶች ጋር...
ፍርድቤቱ በፈረሰው በቀድሞ ደቡብ ክልል ማስተባበሪያዎች ወደ ተገልጋይ ህዝብ ቀረብ ብለው ተደራሽ እንዲሆኑ በጥናት...
የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል የፖለቲካ እና የአመራር ብልሽት ለኢትዮጵያ ተጨማሪ የፀጥታ ራስ ምታት የመሆን ስጋት...
መንግሥት ተግባራዊ ሊያደርገው የነበረው የፋይናንስ ሕግ እንደ ዳቦ ባሉ ምርቶች ላይ እስከ 16 በመቶ...
የዎላይታ ሶዶ ከተማ መርካቶ ገበያ ማዕከል መልሶ ለመገንባት የተመደበው ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ የት...
“የሀገር ሽማግሌዎቻችን ለሶስተኛ ወገን አቤቱታ ይዘው ከመሄዳቸው በፊት ላለፉት አመታት ከአከባቢው በሀሳብ ልዩነት ምክንያት...
ክልሉ ደብዳቤዎችን በአድራሻዋ እየተቀበለና እየተላከለት የከተማውን ስም በግልጽ እንደሌሎቹ አሳትሞ የህግ አካል አለማድረጉ ብቻ...
ሁለት ከተሞቹ ተሰርዞ በሌሎቹ እንዲተኩ የተደረገበት “የፖለቲካ ውሳኔ ከመሆኑም በላይ ዎላይታን ለማዳከም እየተሰራ ያለ...
በዎላይታ ሶዶ ከተማ የዞኑ መንግስት ለክልሉ ምስረታ ከሰበሰበው ገንዘብ ከድርሻው ባገኘው 10 ኪ.ሜ አስፋልት...
በዎላይታ ዞን አስፈላጊውን መስፈርት በሟሟላት የአለም ባንክ ድጋፍ ሲያገኙ የነበሩ ሁለት ከተሞች መሰረዙ ቅሬታ...
አዲሱ ክልል ከህዝብ ፍትሃዊና ዕኩል ተጠቃሚነት አንፃር ምሁራንና የአከባቢው ነዋሪዎች ምን ይላሉ ❓ በተለይም...
በዞኑ በቅርቡ ከኃላፊነታቸው በተነሱ አመራሮች ምትክ አዲስ የፓርቲው እና የምክትል አስተዳዳሪ እንዲሁም ረዳት የመንግስት...
የትኛውም ቃል (ስም) የፊደል አፃፃፍ ከባለ ቋንቋ/ተናጋሪው (Native speaker) በሌላ ፊደል ገበታ ተቀይሮ በጥሬው...
ለመንግሥት ስራተኞች ደመወዝ ክፍያ ከክልሉ የሚበጀት በቂ ቢሆንም ከአሰራር ውጪ እየከፈሉ ሰራተኛው እንዲራብና እንዲማረር...
የዎላይታ ዲቻ ደጋፊዎች ምኞታቸው ሰምሮ አዞዎቹ ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊግ መግባታቸው በመረጋገጡ ደስታ እየገለፁ...
የዘር ግብዓት አቅርቦት ባለመቅረቡ የተጠበቀውን ምርት ማግኘት እንዳልቻሉ የዎላይታ ዞን አርሶአደሮች ቅሬታ አቀረቡ። ዞኑ...
“መንግስት ሀገሪቱ ወደ ከፋ ትርምስ ሳትገባ ሰሞኑን በአሜሪካ የተላለፈ ጥሪ ተቀብሎ ወደ ሃቀኛ ድርድር...
የዞኑ የመንግሥት ሠራተኞች ባለፉት ሳምንታት ጀምሮ በአደባባይ የሦስት ወራት ደሞዛቸው እንዲከፈላቸው አቤት በማለት ይገኛሉ።...
በዎላይታ ዞን የመንግስት ሠራተኞች ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ከዎላይታ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ግምባር(ዎህዴግ) የተሰጠ የአቋም መግለጫ...
ያለልዩነት በአላማ አንድነት ከተሰበሰቡ ህዝባዊ ለውጥ ኮሚቴ ለኢፌዴሪ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ የተላለፈ አስቸኳይ...
በዎላይታ ዞን ውዝፍ የወር ደመዝ ያልተከፋላቸውን ለመጠየቅ ሰልፍ የወጡ የመንግስት ሰራተኞች ድብደባና እስራት ገጠማቸው።...
በዎላይታ ዞን የሶስት ወር ደመዝ ያልተከፋላቸው የመንግስት ሰራተኞች ሰልፍ ወጡ በዎላይታ ዞን ባለፉት ዘጠኝ...
ዶ/ር ገለታ ጴጥሮስ የተባለው ግለሰብ የቀድሞ የዎላይታ ዞን ብልፅግና ፅ/ቤት ኃላፊየነበረው አቶ አሳምነው አይዛ...
የዎላይታ ህዝብ ጥቅምና ክብር እንዲጠበቅ ሳይሰለቹ የሚሟገቱ የመብት ተሟጋቾች ቀጣይ ትኩረት አቅጣጫ ምን መምሰል...
የዎላይታ ዞን ከክልሉ እና ከፌደራል መንግስት በተላለፈው አስቸኳይ ትዕዛዝ ሚዲያዎች ህገወጥ መግለጫ እንዳይቀርፁ መከልከሉ...
“በቅድሚያ ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል ለህዝብ አንድነት ፀር የሆኑ ቡድኖች...
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የዎላይታ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ግምባር(ዎህዴግ) በዛሬው ዕለት የአቋም መግለጫ አውጥቷል። ሙሉ መግለጫ...
FactCheckingNews የጦና ብርጌድ በፋኖ አደረጃጀት ምን አለው⁉️ በሰሞኑን መንግስት በመንግሥት ሚዲያዎች <የከሸፈው ሴራ> በሚል...
በተጠረጠሩበት ህገወጥ ተግባር ከኃላፊነታቸው ታግደው እንዲቆዩና እንዲወገዱ ውሳኔ የተወሰነላቸው አመራሮች በአከባቢው ሁከት እንዲፈጠር እየቀሰቀሱ...
ህዝብ በመንግሥት ላይ እምነት እንዳይጥል በሚያደርግ አካሄድ የተዘረጋው የግለሰቦች መዋቅር እንዲፈርስ የተጀመረው እንቅስቃሴ ተጠናክሮ...
“በዎላይታ ዞን ከ70 ፐርሰንት በላይ ትምህርት ቤቶች ተዘግቷል፤ አብዛኛው የመንግስት ሰራተኞች ስራ አቁመዋል” የዎህዴግ...
ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት በሌለበት አስገድደው የማህበራዊ ሚዲያዎቻቸውን እንዲከተሉ ማድረግ የግለሰቦችን ድምፅ ለማፈን ሰፊ...
በዎላይታ ዞን የኤችአይቪ በሽታ ለመቆጣጠር ከመንግሥት ሰራተኞች የተሰበሰበ ከ73 ሚሊዮን ብር በላይ ከታለመለት ዓላማ...
በጎፋ ዞን አመራሮች ፎርጅድ የማይበቅል የቦቆሎ ዘር በማቅረባቸው አርሶአደሩ ለኪሳራ ያጋለጡ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአደረጃጀት ሂደትን እንደ ምቹ አጋጣሚ በመጠቀም በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ያጭበረበሩ አመራሮች...
በአንድ ቀን 3 የዲስፕሊን ጥሪ ደብደቤ ተፅፈው ግለሰቡ ጋር ሳይደርስ ከኃላፊነትና ከስራ እንዲታገድ መደረጉ...
እርሰዎ ምን ይላሉ ? ክቡርነትዎ ዛሬ ትንሽ እስኪ እንጠይቀዎት🙏 ለመሆኑ እርሶዎ የአንድ ሊቃ ትምህርት...
የአምሬፍ ሄልዝ አፍሪካ ፕሮግራም ዳይሬክተር ከ100 ተፅዕኖ ፈጣሪ ወጣት አፍሪካውያን አመራሮች ውስጥ ተካተተች። ከኢትዮጵያ...
በዎላይታ ሶዶ ከተማ ሀሰተኛ ደረሰኝ በመጠቀም ቤቷ ተሽጦ ከእነ ልጇ ጎዳና የወጣች ሴት ፍትህ...
ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩ “የህዝብ ውክልና አንሷል” በሚል በውሸት በህዝብ ስም የግል ፍላጎት ካሳኩ በኃላ...
አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የአለምአቀፉ INBAR የተሰኘ ተቋም ዋና ዳይረክተር በመሆን መሾማቸው ተገለፀ። በቅርቡ የመንግስት...
“በአሰራር ጉድለት ምክንያት ደሞዝ እየተከፈለን አይደለም፤ ተቆራርጦ የሚገባ ደሞዝም በፈረቃ እየቀረብን ነው” በሚል የዎላይታ...
ሀሰተኛ የገቢ ደረሰኝ በማዘጋጀት የመንግስት ቀበሌ ቤትን እየሸጡ የተያዙ ግለሰቦች በአመራር ትዕዛዝ እንዳይከሰሱ መደረጉም...
መድረኩ የአመራሩን የፖለቲካ መበስበስ በተጨባጭ ያጋለጠ ታሪካዊ ቀን መሆኑን የዎላይታ ዞን የመንግስት ሰራተኞች የብልጽግና...